“እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ።” (መዝ ፵፮ ፥፭)
ዕርገተ ክርስቶስ (The Ascension of Jesus Christ) በቀሲስ ኃይሉ ብርሃኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ትልቅ ቦታ ካላቸው 9 ዐበይት የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓላት መካከል አንዱ ነው። “ዕርገት” የሚለው ቃል “ዐርገ” ከሚለው የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ከታች ወደ ላይ መውጣት፣ ከፍ ከፍ ማለት፣ ማረግ ማለት ነው፡፡ ዕርገት (Ascension) ሲባልም ማረግን፣ […]
