የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ቀብር ሥነ ሥርዓት መርሐ ግብር

“ለፈራሔ እግዚአብሔር ይሤኒ ደኅሪቱ፣ ወይትባረክ ዕለተ ሞቱ”

እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ፍጻሜው ያምራል፡፡ በሚሞትበትም ቀን ይከበራል፡፡ ሲራ.1፥13፡፡

የብፁዕ ወቅዱስ ዶ/ር አቡነ ጳውሎስ ቀደማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት፣ የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም የክብር ፕሬዝዳንት፣ የዓለም የሰላም አምባሳደር የቀብር ሥነ ሥርዓት የወጣ መርሐ ግብር፡፡ ሙሉውን እዚህ በመጫን ያንብቡ

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ቀብር ሥነ ሥርዓት ቀጥታ ስርጭት

“ለፈራሔ እግዚአብሔር ይሤኒ ደኅሪቱ፣ ወይትባረክ ዕለተ ሞቱ”

እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ፍጻሜው ያምራል፡፡ በሚሞትበትም ቀን ይከበራል፡፡ ሲራ.1፥13፡፡

የብፁዕ ወቅዱስ ዶ/ር አቡነ ጳውሎስ ቀደማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት፣ የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም የክብር ፕሬዝዳንት፣ የዓለም የሰላም አምባሳደር የቀብር ሥነ ሥርዓት ቀጥታ ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ስርጭት እዚህ በመጫን ይከታተሉ