ክርስቲያናዊ ሕይወትና ምግባር (ሁለተኛ መጽሐፍ)

በሊቀ ጉባኤ አባ አበራ በቀለ
 
ሕገ እግዚአብሔርን መፈጸም ማለት ለአሥሩ ቃላት መታዘዝ ነው፡፡ አሥሩ ቃላት ደግሞ በፍቅር ትእዛዛት ይጠቃለላል፡፡