በአሰቦት ገዳም ደን ተቀስቅሶ የነበረው እሳት ሙሉ ለሙሉ ጠፍቷል

መጋቢት 11 ቀን 2007 ዓ.ም.

በእንዳለ ደምስስ

በአሰቦት ገዳም ደን ላይ ተቀስቅሶ የነበረው እሳት ሙሉ ሙሉ መጥፋቱን ከገዳሙ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ማኅበረ መነኮሳቱ፤ የፌደራል ፖሊስ አባላት እና ምእመናን ባደረጉት ከፍተኛ ጥረት በአሁኑ ስዓት ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት በመቻሉ በገዳሙ ውስጥ ማኅበረ መነኮሳቱ የተለመደውን አገልግሎታቸውን ቀጥለዋል፡፡ÂÂ