“ሞታ ለማርያም የዐጽብ ለኵሉ”በእንዳለ ደምስስ አስተርእዮ ቃሉ አስተርአየ፤ ታየ፣ ተገለጠ ከሚለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ቃል ሲሆን መታየት፣ መገለጥ ማለት ነው። ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ፣ ከነፍሷ ነፍስን ነሥቶ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን በማሕፀኗ አድሮ የተወለደበት (በሥጋ የተገለጠበት)፣ አንድነት፣ ሦስትነቱም የተገለጠበት ወቅት በመሆኑ ከልደት በዓል እስከ ጥር መጨረሻ ዘመነ አስተርእዮ በመባል ይታወቃል። የእመቤታችን ቅድስት […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2021-01-29 08:20:312021-01-29 08:20:31“ሞታ ለማርያም የዐጽብ ለኵሉ”
ጥምቀተ እግዚእ፣ የጌታ ጥምቀትበመምህር ፍቃዱ ሳህሌ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም በተወለደ በ፴ ዘመኑ በማየ ዮርዳኖስ፣ በእደ ዮሐንስ መጠመቁ ይታወቃል። በዚህ ጥምቀቱም ወንጌላውያን እንደገለጹት ሰማያት ተከፍተዋል። መተርጉማኑ እንዳስተማሩን ሰማያት በርና መስኮት ኖሯቸው፣ መከፈትና መዘጋትም ኖሮባቸው አይደለም፤ ምሥጢራት ተገለጡ ማለቱ ነው እንጂ። በዕለተ ጥምቀት በዮርዳኖስ ወንዝ የተገለጡት ምሥጢራት በርካታ ናቸው። ዋና ዋናዎቹን ብቻ መርጠን በማሳያነት እናቀርባቸዋለን። ምሥጢረ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2021-01-18 08:43:462021-01-18 08:43:46ጥምቀተ እግዚእ፣ የጌታ ጥምቀት
“ከተራ”በመ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ የከተራ በዓል የሚከበረው ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አንድ ቀን ሲቀረው በዋዜማው ነው፡፡ ይህም ከጌታችን መድኀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት ጋር የተያያዘ ነው፡፡ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጥምቀት በዓል አከባበር የሚጀምረው ሁል ጊዜ ጥር ፲ ቀን የከተራን በዓል ከማክበር ነው፡፡ በዚህ ዕለት ታቦታቱ ወደ ተዘጋጀላቸው የማደሪያ ቦታ በልዩ ድምቀት በዝማሬ ታጅበው […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2021-01-18 08:31:012021-01-18 08:31:01“ከተራ”
“ሞታ ለማርያም የዐጽብ ለኵሉ”
በእንዳለ ደምስስ አስተርእዮ ቃሉ አስተርአየ፤ ታየ፣ ተገለጠ ከሚለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ቃል ሲሆን መታየት፣ መገለጥ ማለት ነው። ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ፣ ከነፍሷ ነፍስን ነሥቶ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን በማሕፀኗ አድሮ የተወለደበት (በሥጋ የተገለጠበት)፣ አንድነት፣ ሦስትነቱም የተገለጠበት ወቅት በመሆኑ ከልደት በዓል እስከ ጥር መጨረሻ ዘመነ አስተርእዮ በመባል ይታወቃል። የእመቤታችን ቅድስት […]
ጥምቀተ እግዚእ፣ የጌታ ጥምቀት
በመምህር ፍቃዱ ሳህሌ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም በተወለደ በ፴ ዘመኑ በማየ ዮርዳኖስ፣ በእደ ዮሐንስ መጠመቁ ይታወቃል። በዚህ ጥምቀቱም ወንጌላውያን እንደገለጹት ሰማያት ተከፍተዋል። መተርጉማኑ እንዳስተማሩን ሰማያት በርና መስኮት ኖሯቸው፣ መከፈትና መዘጋትም ኖሮባቸው አይደለም፤ ምሥጢራት ተገለጡ ማለቱ ነው እንጂ። በዕለተ ጥምቀት በዮርዳኖስ ወንዝ የተገለጡት ምሥጢራት በርካታ ናቸው። ዋና ዋናዎቹን ብቻ መርጠን በማሳያነት እናቀርባቸዋለን። ምሥጢረ […]
“ከተራ”
በመ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ የከተራ በዓል የሚከበረው ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አንድ ቀን ሲቀረው በዋዜማው ነው፡፡ ይህም ከጌታችን መድኀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት ጋር የተያያዘ ነው፡፡ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጥምቀት በዓል አከባበር የሚጀምረው ሁል ጊዜ ጥር ፲ ቀን የከተራን በዓል ከማክበር ነው፡፡ በዚህ ዕለት ታቦታቱ ወደ ተዘጋጀላቸው የማደሪያ ቦታ በልዩ ድምቀት በዝማሬ ታጅበው […]