ታላቁን የሕዳሴ ግድብ አስመልከቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫበአገራችን ኢትዮጵያ የሕዝባችን የዘመናት ድህነትና የኑሮ ጉስቁልና አስወግዶ ለአገራችንም ብልፅግና ሆነ ለሕዝባችን ዕድገት ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበት የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሥራው ተጀምሮ በአሁኑ ጊዜ ከፍተኛ የዕድገት ደረጃ ላይ መድረሱ ከዚያም በላይ ከሦስት ወራት በፊት በግድቡ የመጀመሪያ ሙሌት ተደርጎ ለሕዝባችን የብስራት ድምጽ መሰማቱ ኢትዮጵያውያን በአገር ውስጥም ሆነ ከውጭ ደስታቸውን መግለጻቸው ይታወቃል፡፡ በቀጣይም የግድቡ የዕለት ከዕለት ሥራ እየተከናወነ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-10-26 13:45:562020-10-26 13:45:56ታላቁን የሕዳሴ ግድብ አስመልከቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
ኦርቶዶክሳዊ የአለባበስ ሥርዓትበመ/ር ኃይለሚካኤል ብርሃኑ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮዋ የሰው ሕይወትን በመልካም ጎዳና በሥጋም ሆነ በነፍስ የሚመራ ነው፡፡ ትምህርትዋም ፍጹም መንፈሳዊ ነው፡፡ የምታስተምረውም የአምላክዋን ቃል በቀጥታ ሳትቀንስ እና ሳትጨምር ሳታስረዝምና ሳታሳጥር ለሚሰማት ሁሉ ታደርሳለች፡፡ የሥርዓትዋም መነሻ እና መድረሻ ከምድር ሳይሆን ከሰማይ ነው፡፡ “ሥርዓተ ሰማይ ተሠርዐ በምድር” እንዲል:: ይህም ሰማያዊውን ሥርዓት ተከትላ በምድር ያሉ አባላቶቹዋ የሰማዩን ሥርዓት […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-10-26 12:45:462020-10-26 12:46:27ኦርቶዶክሳዊ የአለባበስ ሥርዓት
በኢት/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን 39ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ መካሔድ ጀመረበኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 39ኛው አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በጸሎተ ወንጌልና በቅዱስ ፓትርያርኩ የመክፈቻ መልእክት ጥቅምት 3 ቀን 2013 ዓ.ም በጠቅላይ ቤተ ክህነት በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በመክፈቻው መርሐ ግብርም ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዮስ እና ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጀምሮ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የልዩ ልዩ መምሪያ ኃላፊዎች፣ የአህጉረ ስብከት ሥራ አስኪያጆች፣ ሊቃውንተ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-10-13 14:03:542020-10-13 14:03:54በኢት/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን 39ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ መካሔድ ጀመረ
ታላቁን የሕዳሴ ግድብ አስመልከቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
በአገራችን ኢትዮጵያ የሕዝባችን የዘመናት ድህነትና የኑሮ ጉስቁልና አስወግዶ ለአገራችንም ብልፅግና ሆነ ለሕዝባችን ዕድገት ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበት የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሥራው ተጀምሮ በአሁኑ ጊዜ ከፍተኛ የዕድገት ደረጃ ላይ መድረሱ ከዚያም በላይ ከሦስት ወራት በፊት በግድቡ የመጀመሪያ ሙሌት ተደርጎ ለሕዝባችን የብስራት ድምጽ መሰማቱ ኢትዮጵያውያን በአገር ውስጥም ሆነ ከውጭ ደስታቸውን መግለጻቸው ይታወቃል፡፡ በቀጣይም የግድቡ የዕለት ከዕለት ሥራ እየተከናወነ […]
ኦርቶዶክሳዊ የአለባበስ ሥርዓት
በመ/ር ኃይለሚካኤል ብርሃኑ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮዋ የሰው ሕይወትን በመልካም ጎዳና በሥጋም ሆነ በነፍስ የሚመራ ነው፡፡ ትምህርትዋም ፍጹም መንፈሳዊ ነው፡፡ የምታስተምረውም የአምላክዋን ቃል በቀጥታ ሳትቀንስ እና ሳትጨምር ሳታስረዝምና ሳታሳጥር ለሚሰማት ሁሉ ታደርሳለች፡፡ የሥርዓትዋም መነሻ እና መድረሻ ከምድር ሳይሆን ከሰማይ ነው፡፡ “ሥርዓተ ሰማይ ተሠርዐ በምድር” እንዲል:: ይህም ሰማያዊውን ሥርዓት ተከትላ በምድር ያሉ አባላቶቹዋ የሰማዩን ሥርዓት […]
በኢት/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን 39ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ መካሔድ ጀመረ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 39ኛው አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በጸሎተ ወንጌልና በቅዱስ ፓትርያርኩ የመክፈቻ መልእክት ጥቅምት 3 ቀን 2013 ዓ.ም በጠቅላይ ቤተ ክህነት በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በመክፈቻው መርሐ ግብርም ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዮስ እና ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጀምሮ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የልዩ ልዩ መምሪያ ኃላፊዎች፣ የአህጉረ ስብከት ሥራ አስኪያጆች፣ ሊቃውንተ […]