• እንኳን በደኅና መጡ !

‹‹በመስቀሉ አርኀወ ገነተ፤ በመስቀሉ ገነትን ከፈተ›› ድጓ ዘቅዱስ ያሬድ

በመ/ር ለይኩን አዳሙ ባሕር ዳር ማእከል ክፍል -፫                                                                ፭.ቅዱስ መስቀሉን ፍለጋ ዕሌኒም ታሪኳን ለውጦ ሕይወቷን አስተካክሎ ለዚህ ክብር እንድትበቃ ኅዘኗን እንድትረሳ ያደረጋትን እግዚአብሔርን እያስታወሰች […]

‹‹በመስቀሉ አርኀወ ገነተ፤ በመስቀሉ ገነትን ከፈተ›› ድጓ ዘቅዱስ ያሬድ

በመ/ር ለይኩን አዳሙ ባሕር ዳርማእከል ክፍል -፪   ፬.ቅድስት ዕሌኒ ማን ናት ? ከመልካም ዛፍ የተገኘች መልካም ፍሬ የሆነችው ቅድስት ዕሌኒ መንፈሳዊ እና ሥጋዊ ጥበብን የሚያሳውቁ ቅዱሳት መጻሕፍትን እያነበበችና እየተማረች በጥበብና በሞገስ ካደገች በኋላ ተርቢኖስ ከተባለ ሰው ጋር በሕገ ቤተ ክርስቲያን ትዳር መሥርታ መኖር ጀመረች፡፡ የሚተዳደሩትም በንግድ ነበር፡፡ በድሮ ዘመን ነጋዴዎች ለንግድ ወደ ሌላው ሀገር […]

‹‹በመስቀሉ አርኀወ ገነተ፤በመስቀሉ ገነትን ከፈተ››ድጓ ዘቅዱስ ያሬድ

በመ/ር ለይኩን አዳሙ ባሕር ዳርማእከል   ክፍል -፩ ሊቅነትን ከትሕትና ምናኔን ከቅድስና ከአምላኩ እግዚአብሔር የተቸረው ማኀሌታዊው የሊቃውንቱ አባት የመንፈስ ቅዱስ ዕንዚራ የሆነው ሙራደ ስብሐት ቅዱስ ያሬድ ረቂቃን የሆኑ ሰማያውያን መላእክትን በምስጋና መስሎ እንደ ሰማያውያን መላእክት እግዚአብሔርን በአመሰገነበት የዜማ ድርሰቱ ክርስቶስ ጽኑዕ በሆነ ክንዱ መንጥቆ ሲኦልን በርብሮ ነፍሳትን ነጻ ካወጣ በኋላ ለ5500 ዘመን የሰው ልጆችን ስትውጥ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን