• እንኳን በደኅና መጡ !

ኦርቶዶክሳዊ የአለባበስ ሥርዓት

በመ/ር ኃይለሚካኤል ብርሃኑ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮዋ የሰው ሕይወትን በመልካም ጎዳና በሥጋም ሆነ በነፍስ የሚመራ ነው፡፡ ትምህርትዋም ፍጹም መንፈሳዊ ነው፡፡ የምታስተምረውም የአምላክዋን ቃል በቀጥታ ሳትቀንስ እና ሳትጨምር ሳታስረዝምና ሳታሳጥር ለሚሰማት ሁሉ ታደርሳለች፡፡ የሥርዓትዋም መነሻ እና መድረሻ ከምድር ሳይሆን ከሰማይ ነው፡፡ “ሥርዓተ ሰማይ ተሠርዐ በምድር” እንዲል:: ይህም ሰማያዊውን ሥርዓት ተከትላ በምድር ያሉ አባላቶቹዋ የሰማዩን ሥርዓት […]

በኢት/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን 39ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ መካሔድ ጀመረ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 39ኛው አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በጸሎተ ወንጌልና በቅዱስ ፓትርያርኩ የመክፈቻ መልእክት ጥቅምት 3 ቀን 2013 ዓ.ም በጠቅላይ ቤተ ክህነት በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በመክፈቻው መርሐ ግብርም ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዮስ እና ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጀምሮ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የልዩ ልዩ መምሪያ ኃላፊዎች፣ የአህጉረ ስብከት ሥራ አስኪያጆች፣ ሊቃውንተ […]

ሰቆቃወ ድንግል፣ የድንግል ልቅሶ

በእንዳለ ደምስስ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን በየዓመቱ ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፮ ቀን ድረስ ዐርባውን ቀናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጇን ጌታችን መድኃኒታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ታቅፋ፣ ይረዷት ዘንድ ሰሎሜንና አረጋዊው ዮሴፍን አስከትላ ወደ ግብፅ የተሰደደችበትን፣ የተመለሰችበትን የመከራ ወቅት የምታስብበት ጊዜ ነው፡፡ እመቤታችን ልጇን ይዛ ለምን ተሰደደች ስንል፡- በሄሮድስ ዘመን በይሁዳ ክፍል በቤተልሔም ጌታችን […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን