የክርስትና መሠረተ እምነት በጸሎተ ሃይማኖት (አራተኛ መጽሐፍ)
 በሊቀ ጉባኤ አባ አበራ በቀለ 
 የሕይወት ብርሃን የሚያጠፋው ሞት የተባለው ጠላታችን በመጨረሻው ዘመን በእግዚአብሔር ኃይል  አንዲጠፋና ሰውም የማይጠፋና ሰውም የማይጠፋውን የዘላለም ሕይወት እንደሚያገኝ ፣ ተድላ ደስታ ያለበትን መንግሥተ ሰማያትንም  እንደሚወርስ በቅዱሳት መጻሕፍት ተገልጿል ፤ በወንጌሉ የምሥራች ቃል ተረጋግጧል፡፡ 
