[smartslider3 slider="3"]

በአሜሪካ ቦስተን ከተማ የበገና እና የመሰንቆ ተማሪዎች ተመረቁ

ሚያዝያ ፳፰/፳፻፲፰ ዓ.ም   በማኅበረ ቅዱሳን አሜሪካ ማእከል ቦስተን ንዑስ ማእከል በገና እና መሰንቆ በተለያየ ዙር ሲማሩ የነበሩትን በቦስተን አካባቢ የሚገኙ ሕጻናት እና አዋቂዎቸን ቅዳሜ ሚያዝያ ፳፬ ቀን ፳፻፲፰  ዓ.ም አስመርቋል።   በመርሐ ግብሩ አርባ አንድ የበገና እና ሦሰት የመሰንቆ ተማሪዎች የተመረቁ ሲሆን በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ የበገና እና የመሰንቆ ዝማሬ አቅርበዋል።   በመጨረሻም ለተመራቂዎች […]

አዲስ አበባ ማእከል 26 ለሚሆኑ የአብነት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ለተከታታይ አምስት ቀናት ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና መጠናቀቁን አስታወቀ

አዲስ አበባ ማእከል 26 ለሚሆኑ የአብነት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ለተከታታይ አምስት ቀናት ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና መጠናቀቁን አስታወቀ ሚያዝያ ፳፮/፳፻፲፰ ዓ.ም በማኅበረ ቅዱሳን የአዲስ አበባ ማእከል ስብከተ ወንጌልና መንፈሳዊ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት ዋና ክፍል ከተለያዩ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ለተውጣጡ 26 የአብነት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ለአምስት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ማእከል አስታውቋል። በሥልጠናው […]

ለአንድ ወር ያክል ሲሰለጥኑ የቆዩ 28 ተተኪ አመራሮች መመረቃቸው ተገለጸ

ለአንድ ወር ያክል ሲሰለጥኑ የቆዩ 28 ተተኪ አመራሮች መመረቃቸው ተገለጸ ሚያዝያ 20/2018 ዓ.ም በማኅበረ ቅዱሳን የአዲስ አበባ ማእከል አባላትና ማስተባበሪያ አገልግሎት ዋና ክፍል ከየካቲት 14 እስከ መጋቢት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለአንድ ወር ያክል ሲያሠለጥናቸው የቆዩ ተተኪ አመራር ሠልጣኞችን  ሚያዝያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም አስመርቋል። በመርሐግብሩ  የማእከሉ መዘምራን ያሬዳዊ መዝሙር ያቀረቡ ሲሆን  ትምህርተ ወንጌል […]