የወላይታ ሶዶ ማእከል ለ8 ወራት ያስተማራቸውን 45 የበገና ዘማርያንን አስመረቀ።በማኅበረ ቅዱሳን ወላይታ ሶዶ ማእከል በልማት ተቋም ሥር ለ8 ወራት ሲያስተምራቸው የቆዩ 45 የበገና ዘማርያንን በወላይታ ሶዶ በኦቶና ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም አስመረቋል። በመርሐ ግብሩ የወላይታ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ሰላም ቀሲስ ቦክቻ ኤንጋ፣ የኦቶና ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ መልአከ አርያም ዮሐንስ አያሌው […] Read more https://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/2026/06/photo_2026-06-21_15-13-35.jpg 720 1280 Mahibere Kidusan http://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/logo-4.png Mahibere Kidusan2026-06-22 10:06:532026-06-22 10:06:53የወላይታ ሶዶ ማእከል ለ8 ወራት ያስተማራቸውን 45 የበገና ዘማርያንን አስመረቀ።
የቅዱስ ያሬድን ትሩፋት በዓለም የዕውቀት መድረክ ላይ ለማስተዋወቅ የምርምር ማእከላትን የማቋቋምና የዲጂታል ቅርስ አያያዝ ዘዴዎችን የመተግበር ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ።በማኅበረ ቅዱሳን ባሕር ዳር ማእከል ከባሕር ዳር ሀገረ ስብከት እና ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በቅዱስ ያሬድ አበርክቶ እና በቅዱስ ያሬድ ዜማ ላይ ያሉ ተግዳሮቶችን የሚዳስስ የዐውደ ጥናት ጉባኤ ተካሄዷል። በዐውደ ጥናት መርሐ ግብሩ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ መልአከ ሰላም ኤፍሬም ሙሉዓለም፣ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ዋና ጸሐፊ መልአከ ብርሃን ፍሥሐ ጥላሁን፣ የባሕር […] Read more https://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/2026/05/photo_2026-05-24_19-09-49.jpg 853 1280 Mahibere Kidusan http://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/logo-4.png Mahibere Kidusan2026-05-26 08:20:532026-05-26 08:20:53የቅዱስ ያሬድን ትሩፋት በዓለም የዕውቀት መድረክ ላይ ለማስተዋወቅ የምርምር ማእከላትን የማቋቋምና የዲጂታል ቅርስ አያያዝ ዘዴዎችን የመተግበር ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ።
አውስትራሊያ ማእከል ዝክረ ቅዱስ ያሬድ መርሐ ግብር አካሄደበማኅበረ ቅዱሳን አውስትራሊያ ማእከል የተዘጋጀው “ዝክረ ቅዱስ ያሬድ” መርሐ ግብር ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም (May 24, 2026) ተካሄዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ ያሬዳዊ ወረብ፣ የቅዱስ ያሬድን የሕይወት ታሪክ ከትውልድ እስከ መሰወር እንዲሁም ቅዱስ ያሬድ ከነገረ መለኮት ባሻገር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያደረገው አስተዋፅኦ በዝርዝር የቀረበ ሲሆን ስለ ሦስቱ የዜማ ስልቶችና ስለ አምስቱ የዜማ መጻሕፍት […] Read more https://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/2026/05/photo_2026-05-25_11-32-56.jpg 1920 2560 Mahibere Kidusan http://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/logo-4.png Mahibere Kidusan2026-05-26 07:47:042026-05-26 07:47:04አውስትራሊያ ማእከል ዝክረ ቅዱስ ያሬድ መርሐ ግብር አካሄደ
የወላይታ ሶዶ ማእከል ለ8 ወራት ያስተማራቸውን 45 የበገና ዘማርያንን አስመረቀ።
በማኅበረ ቅዱሳን ወላይታ ሶዶ ማእከል በልማት ተቋም ሥር ለ8 ወራት ሲያስተምራቸው የቆዩ 45 የበገና ዘማርያንን በወላይታ ሶዶ በኦቶና ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም አስመረቋል። በመርሐ ግብሩ የወላይታ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ሰላም ቀሲስ ቦክቻ ኤንጋ፣ የኦቶና ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ መልአከ አርያም ዮሐንስ አያሌው […]
የቅዱስ ያሬድን ትሩፋት በዓለም የዕውቀት መድረክ ላይ ለማስተዋወቅ የምርምር ማእከላትን የማቋቋምና የዲጂታል ቅርስ አያያዝ ዘዴዎችን የመተግበር ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ።
በማኅበረ ቅዱሳን ባሕር ዳር ማእከል ከባሕር ዳር ሀገረ ስብከት እና ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በቅዱስ ያሬድ አበርክቶ እና በቅዱስ ያሬድ ዜማ ላይ ያሉ ተግዳሮቶችን የሚዳስስ የዐውደ ጥናት ጉባኤ ተካሄዷል። በዐውደ ጥናት መርሐ ግብሩ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ መልአከ ሰላም ኤፍሬም ሙሉዓለም፣ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ዋና ጸሐፊ መልአከ ብርሃን ፍሥሐ ጥላሁን፣ የባሕር […]
አውስትራሊያ ማእከል ዝክረ ቅዱስ ያሬድ መርሐ ግብር አካሄደ
በማኅበረ ቅዱሳን አውስትራሊያ ማእከል የተዘጋጀው “ዝክረ ቅዱስ ያሬድ” መርሐ ግብር ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም (May 24, 2026) ተካሄዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ ያሬዳዊ ወረብ፣ የቅዱስ ያሬድን የሕይወት ታሪክ ከትውልድ እስከ መሰወር እንዲሁም ቅዱስ ያሬድ ከነገረ መለኮት ባሻገር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያደረገው አስተዋፅኦ በዝርዝር የቀረበ ሲሆን ስለ ሦስቱ የዜማ ስልቶችና ስለ አምስቱ የዜማ መጻሕፍት […]