New Search

If you are not happy with the results below please do another search

1 search result for:

1

በአተ ክረምት

 ዲያቆን ኤፍሬም የኔሰው በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓት፣ በሀገራችን ኢትዮጵያ የዘመን አቈጣጠር ስሌት መሠረት ወቅቶች በአራት ይከፈላሉ፡፡ እነዚህም፡- ዘመነ መጸው (መከር)፣ ዘመነ ሐጋይ (በጋ)፣ ዘመነ ጸደይ (በልግ) እና ዘመነ ክረምት ይባላሉ፡፡ ከአራቱ ወቅቶች መካከልም ከሰኔ ፳፮ እስከ መስከረም ፳፭ ቀን ድረስ ያለው ጊዜ (አሁን የምንገኝበት ወቅት) ዘመነ ክረምት ተብሎ ይጠራል፡፡ ቃሉን ለማብራራት ያኽል፣ ‹ክረምት› የሚለው ቃል […]