• እንኳን በደኅና መጡ !

የአብነት ትምህርት ለግቢ ጉባኤያት ያለው ጥቅም

በመጋቤ ሃይማኖት መ/ር ይላቅ ሻረው  (የጅማ ሐ/ኖ/ቅ/ኪ/ም/ ቤተ ክርስቲያን ስ/ወ/ክ/ ኃላፊ) ትምህርት መንፈሳዊ ከጥቅሙ በስተቀር ጉዳት የሚባል አንዳችም የጎንዮሽ ችግር የለበትም፡፡ ለዚያውም አብነት ትምህርትን መማር የሞራልም ጥቅም አለው፡፡ ምክንያቱም ፈሊጣዊና ምሳሌአዊ ንግግሮች ከአብነት ትምህርት ማግኘት ስለሚቻል፡፡ ከቃሉ ስንነሣ እንኳን “አብነት” ማለት መሠረት፣ መነሻ፣ መጀመሪያ፣ የሚቀድመው የሌለ የሁሉም የበላይ ማለት ነው፡፡ አብነት ትምህርትን ለግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች […]

“መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሀ በሰው ፊት ይብራ((ማቴ፭፥፲፮)

                                                                       መ/ር ቢትወድድ ወርቁ ክርስቲያኖች በዓለም ስንኖር ሌሎችን ወደ ሃይማኖት ሊያመጣ ወደ እግዚአብሔር ሊያቀርብ የሚችል የሚገባ መልካም አኗኗር ሊኖረን እንደሚገባ ቅዱሳት […]

“ጠፍተው የተገኙ”

                                                      በቀሲስ ኃይለሚካኤል ብርሃኑ ስለ መጥፋት ስናነሣ በቅድሚያ አእምሮአችን ውስጥ የሚመጣው እና የመጥፋትን አስከፊነት የተማርንበት የሰው ልጅ ጥንተ ታሪክ ነው፡፡ በመላእክት ሥነ ተፈጥሮ ደግሞ ጠፍቶ መገኘትን፣ወድቆ መነሣትን፣ተሰብሮ መጠገንን ሳይሆን […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን