ሰቆቃወ ድንግል፣ የድንግል ልቅሶበእንዳለ ደምስስ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን በየዓመቱ ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፮ ቀን ድረስ ዐርባውን ቀናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጇን ጌታችን መድኃኒታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ታቅፋ፣ ይረዷት ዘንድ ሰሎሜንና አረጋዊው ዮሴፍን አስከትላ ወደ ግብፅ የተሰደደችበትን፣ የተመለሰችበትን የመከራ ወቅት የምታስብበት ጊዜ ነው፡፡ እመቤታችን ልጇን ይዛ ለምን ተሰደደች ስንል፡- በሄሮድስ ዘመን በይሁዳ ክፍል በቤተልሔም ጌታችን […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-10-10 09:19:442020-10-10 09:19:44ሰቆቃወ ድንግል፣ የድንግል ልቅሶ
የብዙኃን ማርያምመ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ ብዙኃን ማርያም የተባለበት ምክንያት በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ፫፻፲፰ቱ ሊቃውንት በንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ጥሪ መሠረት አርዮስን ለማውገዝ ሚያዚያ ፳፩ ቀን ጉዞ ጀምረው መስከረም ፳፩ ቀን በኒቂያ ስለተሰበሰቡ ብዙኃን ማርያም ተብሏል፡፡ እመ ብዙኃን የሚለውም የሊቃውንቱን ብዛት ያመለክታል፡፡ እንዲሁም እመቤታችን የብዙዎች እናት ናትና እመ ብዙኀን ተብላለች፡፡ (መድብለ ታሪክ)፡፡ ስለዚህ መስከረም ፳፩ ቀን የሚከበረው የእመቤታችን በዓል […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-10-01 09:41:272020-10-01 09:41:27የብዙኃን ማርያም
መስቀልና ደመራበመ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ መስቀል እግዚአብሔርን ለሚፈሩና በመስቀሉ ኀይል ለሚታመኑ ሁሉ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ መዳኛ፣ የጠላትን ሐሳብ ማክሸፊያ፣ ከማንኛውም ክፉ ነገር መሰወሪያና ማምለጫ ምልክት ነው፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ “ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ ከመ ያምስጡ እምገጸ ቅስት፤ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ”(መዝ.፶፱፥፬) በማለት ትእምርተ መስቀል፤ የመስቀል ምልክት ከሚወረወርብን ከጠላት ጦር ማምለጫ(መመከቻ) መንፈሳዊ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-09-25 12:58:442020-09-25 12:58:44መስቀልና ደመራ
ሰቆቃወ ድንግል፣ የድንግል ልቅሶ
በእንዳለ ደምስስ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን በየዓመቱ ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፮ ቀን ድረስ ዐርባውን ቀናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጇን ጌታችን መድኃኒታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ታቅፋ፣ ይረዷት ዘንድ ሰሎሜንና አረጋዊው ዮሴፍን አስከትላ ወደ ግብፅ የተሰደደችበትን፣ የተመለሰችበትን የመከራ ወቅት የምታስብበት ጊዜ ነው፡፡ እመቤታችን ልጇን ይዛ ለምን ተሰደደች ስንል፡- በሄሮድስ ዘመን በይሁዳ ክፍል በቤተልሔም ጌታችን […]
የብዙኃን ማርያም
መ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ ብዙኃን ማርያም የተባለበት ምክንያት በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ፫፻፲፰ቱ ሊቃውንት በንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ጥሪ መሠረት አርዮስን ለማውገዝ ሚያዚያ ፳፩ ቀን ጉዞ ጀምረው መስከረም ፳፩ ቀን በኒቂያ ስለተሰበሰቡ ብዙኃን ማርያም ተብሏል፡፡ እመ ብዙኃን የሚለውም የሊቃውንቱን ብዛት ያመለክታል፡፡ እንዲሁም እመቤታችን የብዙዎች እናት ናትና እመ ብዙኀን ተብላለች፡፡ (መድብለ ታሪክ)፡፡ ስለዚህ መስከረም ፳፩ ቀን የሚከበረው የእመቤታችን በዓል […]
መስቀልና ደመራ
በመ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ መስቀል እግዚአብሔርን ለሚፈሩና በመስቀሉ ኀይል ለሚታመኑ ሁሉ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ መዳኛ፣ የጠላትን ሐሳብ ማክሸፊያ፣ ከማንኛውም ክፉ ነገር መሰወሪያና ማምለጫ ምልክት ነው፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ “ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ ከመ ያምስጡ እምገጸ ቅስት፤ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ”(መዝ.፶፱፥፬) በማለት ትእምርተ መስቀል፤ የመስቀል ምልክት ከሚወረወርብን ከጠላት ጦር ማምለጫ(መመከቻ) መንፈሳዊ […]