ለሰላም በሰላም እንሥራ! ለሜሣ ጉተታ ዛሬ በሀገራችን ሰላም የሚያደፈርሱ ብዙ ችግሮች ያሉ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ የተሳሳቱ የታሪክ ትርክቶች፤ ወገንተኛ መሆን፤ አክራሪነት፣ የኢኮኖሚ፣ የሃይማኖት፣ የፖለቲካና፣ የሥልጣን የበላይነትን መፈለግ፤ የሐሳብ ልዩነትን አለማክበር፣ ያለመደማመጥ፣ ያለመግባባት፣ ጽንፈኛ ብሔርተኛ መሆን፣ ዘረኝነትና የሥልጣን ጥማት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ ለዚህ መፍትሔ በዋናነት ታላላቆች ለትውልዱ አርአያና ምሳሌ ሊሆኑ ይገባል፡፡ ከራሳችን የግልና የቡድን ጥቅም/ፍላጎት በላይ ሕዝብንና ሀገርን […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2019-11-05 06:42:452019-11-05 06:42:45ለሰላም በሰላም እንሥራ!
‹‹ሰላምን የሚሹ ሰላምን ያደርጋሉ››ለሜሣ ጉተታ ከእናንተ ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው? በመልካም አንዋዋሩ ሥራውን በጥበብ የዋህነት ያሳይ፡፡ ነገር ግን መራራ ቅንዓትና አድመኛነት በልባችሁ ቢኖርባችሁ አትመኩ፤ በእውነትም ላይ አትዋሹ፡፡ ይህ ጥበብ ከላይ የሚወርድ አይደለም ፤ ነገር ግን የምድር ነው ፤ የሥጋም ነው፤ የአጋንንነትም ነው ፤ቅንዓትና አድመኛነት ባሉበት ስፍራ በዚያ ሁከትና ክፉ ሥራ ሁሉ አሉና፡፡ ላይኛይቱ ጥበብ ግን በመጀመሪያ ንጽሕት ናት […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2019-10-31 08:04:062019-10-31 08:04:06‹‹ሰላምን የሚሹ ሰላምን ያደርጋሉ››
‹‹ቢቻላችሁስ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ›› ሮሜ. ፲፪፥፲፰በለሜሳ ጉተታ ማኅበራዊ ሕይወት የአንድነት፣ የመቻቻል እና የመደጋገፍ ኑሮ ነው፤ የቤተ ክርስቲያን አስተምሮ በማኅበራዊ ሕይወት ውስጥ መተሳሰብ፣ መረዳዳትና መተጋገዝ እንዳለብን ያስረዳል፡፡ ቅዱስ ፓትርያርኩ እንዳሉት ‹‹ማኅበራዊ ሕይወታችን የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የመተሳሰብ፣ የመከባበር፣ የመተጋገዝ፣ ምንጭ ስለሆነ የእርስ በርስ ግጭትን በማራቅ ሰላማዊ፣ የለመለመ አካባቢ፣ የለማ ሀገር እንዲኖረን ትልቅ እና መሠረታዊ አስተዋጽኦ አለው››፡፡ ይህም ኃላፊነትና አደራን መወጣት ነው፡፡ ቅዱሳን […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2019-10-29 07:18:352019-10-29 07:18:35‹‹ቢቻላችሁስ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ›› ሮሜ. ፲፪፥፲፰
ለሰላም በሰላም እንሥራ!
ለሜሣ ጉተታ ዛሬ በሀገራችን ሰላም የሚያደፈርሱ ብዙ ችግሮች ያሉ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ የተሳሳቱ የታሪክ ትርክቶች፤ ወገንተኛ መሆን፤ አክራሪነት፣ የኢኮኖሚ፣ የሃይማኖት፣ የፖለቲካና፣ የሥልጣን የበላይነትን መፈለግ፤ የሐሳብ ልዩነትን አለማክበር፣ ያለመደማመጥ፣ ያለመግባባት፣ ጽንፈኛ ብሔርተኛ መሆን፣ ዘረኝነትና የሥልጣን ጥማት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ ለዚህ መፍትሔ በዋናነት ታላላቆች ለትውልዱ አርአያና ምሳሌ ሊሆኑ ይገባል፡፡ ከራሳችን የግልና የቡድን ጥቅም/ፍላጎት በላይ ሕዝብንና ሀገርን […]
‹‹ሰላምን የሚሹ ሰላምን ያደርጋሉ››
ለሜሣ ጉተታ ከእናንተ ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው? በመልካም አንዋዋሩ ሥራውን በጥበብ የዋህነት ያሳይ፡፡ ነገር ግን መራራ ቅንዓትና አድመኛነት በልባችሁ ቢኖርባችሁ አትመኩ፤ በእውነትም ላይ አትዋሹ፡፡ ይህ ጥበብ ከላይ የሚወርድ አይደለም ፤ ነገር ግን የምድር ነው ፤ የሥጋም ነው፤ የአጋንንነትም ነው ፤ቅንዓትና አድመኛነት ባሉበት ስፍራ በዚያ ሁከትና ክፉ ሥራ ሁሉ አሉና፡፡ ላይኛይቱ ጥበብ ግን በመጀመሪያ ንጽሕት ናት […]
‹‹ቢቻላችሁስ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ›› ሮሜ. ፲፪፥፲፰
በለሜሳ ጉተታ ማኅበራዊ ሕይወት የአንድነት፣ የመቻቻል እና የመደጋገፍ ኑሮ ነው፤ የቤተ ክርስቲያን አስተምሮ በማኅበራዊ ሕይወት ውስጥ መተሳሰብ፣ መረዳዳትና መተጋገዝ እንዳለብን ያስረዳል፡፡ ቅዱስ ፓትርያርኩ እንዳሉት ‹‹ማኅበራዊ ሕይወታችን የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የመተሳሰብ፣ የመከባበር፣ የመተጋገዝ፣ ምንጭ ስለሆነ የእርስ በርስ ግጭትን በማራቅ ሰላማዊ፣ የለመለመ አካባቢ፣ የለማ ሀገር እንዲኖረን ትልቅ እና መሠረታዊ አስተዋጽኦ አለው››፡፡ ይህም ኃላፊነትና አደራን መወጣት ነው፡፡ ቅዱሳን […]