“እግዚአብሔርን ፈልጉት፥ ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።”፩ኛ ዜና መዋዕል ፲፮፥፲፩ በዲያቆን በረከት አዝመራው እግዚአብሔርን መፈለግ እና ወደ እርሱ ሰው ሁሉ መቅረብ ይገባዋል? ወይስ ጥቂቶች ብቻ የሚጣጣሩበት ሕይወት ነው ብለን እንደፈለግን መሆን ይቻለናል? በውኑ አእምሮ ያለው ፍጡር ያስገኘውን ፈጣሪውን ከመፈለግ፣ ከፈጣሪው ጋር ኅብረት ከመፍጠር እና የተፈጠረበትን ዓላማ ከመፈጸም የበለጠ ምን ታላቅ ተግባር አለው? መልካም አባት ሁልጊዜ ለልጁ ጥሩ ነገርን እንደሚያስብ እና እንደሚያደርግ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 mkit https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png mkit2017-06-15 13:58:172017-06-15 14:01:55“እግዚአብሔርን ፈልጉት፥ ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።”
መንፈሳዊ ሰው እና ሳይንሳዊ ምርምር (ክፍል አንድ)“መንፈሳዊ ሰው መሆን ሳይንሳዊ ምርምርን ለማከናወን አይመችም፡፡ መንፈሳዊ ሰው ተመራማሪ መሆን አይችልም፡፡” በማለት የሚናገሩ አካላት አሉ፡፡ በእርግጥ መንፈሳዊ ሕይወት ሳይንሳዊ ምርምር ለማከናወን እንቅፋት ሊሆን ይችላል? ለመንፈሳዊ ሰውስ ምርምር ምን ይጠቅመዋል? በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ከእንግዳ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ እንግዳችን ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ ናቸው፡፡ ጥያቄ ፩፡ በመንፈሳዊ ሰው እይታ ሳይንሳዊ ምርምር ማለት ምን ማለት ነው? ዲ/ን ያረጋል፡- […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 mkit https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png mkit2017-06-15 12:10:022017-06-15 12:10:47መንፈሳዊ ሰው እና ሳይንሳዊ ምርምር (ክፍል አንድ)
ሕይወትን በማስተዋልና በዓላማ ስለመምራትዲያቆን መዝገቡ ዘወርቅ “ስለዚህ እኔ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም፤ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፡፡” (1ኛ ቆሮ. 9፥26) በማስተዋልና በዓላማ የሚመራ፣ ወደ አንድ አቅጣጫ የተሰበሰበ ኑሮ (Focused Life) የሰውን ልጅ በሥጋም በነፍስም ስኬታማ የሚያደርግ እና በተፈጥሮአችን የተሰጠንን አቅም ተግባራዊ ለማድረግ የሚረዳን የኑሮ መሥመር ነው፡፡ በዚህ ጽሑፍ ሕይወታችንን እግዚአብሔር ወደሚደሰትበት መልካም አቅጣጫ ለመምራት የሚጠቅሙንን መንገዶች […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 mkit https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png mkit2017-05-25 09:43:212017-05-25 09:44:35ሕይወትን በማስተዋልና በዓላማ ስለመምራት
“እግዚአብሔርን ፈልጉት፥ ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።”
፩ኛ ዜና መዋዕል ፲፮፥፲፩ በዲያቆን በረከት አዝመራው እግዚአብሔርን መፈለግ እና ወደ እርሱ ሰው ሁሉ መቅረብ ይገባዋል? ወይስ ጥቂቶች ብቻ የሚጣጣሩበት ሕይወት ነው ብለን እንደፈለግን መሆን ይቻለናል? በውኑ አእምሮ ያለው ፍጡር ያስገኘውን ፈጣሪውን ከመፈለግ፣ ከፈጣሪው ጋር ኅብረት ከመፍጠር እና የተፈጠረበትን ዓላማ ከመፈጸም የበለጠ ምን ታላቅ ተግባር አለው? መልካም አባት ሁልጊዜ ለልጁ ጥሩ ነገርን እንደሚያስብ እና እንደሚያደርግ […]
መንፈሳዊ ሰው እና ሳይንሳዊ ምርምር (ክፍል አንድ)
“መንፈሳዊ ሰው መሆን ሳይንሳዊ ምርምርን ለማከናወን አይመችም፡፡ መንፈሳዊ ሰው ተመራማሪ መሆን አይችልም፡፡” በማለት የሚናገሩ አካላት አሉ፡፡ በእርግጥ መንፈሳዊ ሕይወት ሳይንሳዊ ምርምር ለማከናወን እንቅፋት ሊሆን ይችላል? ለመንፈሳዊ ሰውስ ምርምር ምን ይጠቅመዋል? በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ከእንግዳ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ እንግዳችን ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ ናቸው፡፡ ጥያቄ ፩፡ በመንፈሳዊ ሰው እይታ ሳይንሳዊ ምርምር ማለት ምን ማለት ነው? ዲ/ን ያረጋል፡- […]
ሕይወትን በማስተዋልና በዓላማ ስለመምራት
ዲያቆን መዝገቡ ዘወርቅ “ስለዚህ እኔ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም፤ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፡፡” (1ኛ ቆሮ. 9፥26) በማስተዋልና በዓላማ የሚመራ፣ ወደ አንድ አቅጣጫ የተሰበሰበ ኑሮ (Focused Life) የሰውን ልጅ በሥጋም በነፍስም ስኬታማ የሚያደርግ እና በተፈጥሮአችን የተሰጠንን አቅም ተግባራዊ ለማድረግ የሚረዳን የኑሮ መሥመር ነው፡፡ በዚህ ጽሑፍ ሕይወታችንን እግዚአብሔር ወደሚደሰትበት መልካም አቅጣጫ ለመምራት የሚጠቅሙንን መንገዶች […]