ታቦት በሐዲስ ኪዳን…በመ/ር ማዕበል ፈጠነ… የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ግን ታቦተ እግዚአብሔር የሌላትን ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያን ናት›› ብላ አትቀበልም፡፡ በራሷ ሥርዐት እንኳ ታቦት የሌለውን ይቅርና ቤተ ክርስቲያን ተብሎ ተሠርቶ በሊቀ ጳጳስ ጸሎት በቅብዐ ሜሮን ካልከበረ ሕንፃውን ብቻ ቤተ ክርስቲያን ብላ አትቀበለውም፡፡ ለዚህም ‹‹ቤተ ክርስቲያን እንተ አልባቲ ጳጳስ ምሥያጥ ይእቲ፤ ጳጳስ የሌላት ስብሐተ እግዚአብሔር የማይደረስባት ቤተ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2018-12-06 07:38:022018-12-06 07:38:02ታቦት በሐዲስ ኪዳን
ጾም ምንድን ነው?…በመ/ር ቅዱስ ያሬድ… ጥያቄ፡- የጾምን ምንነትና ዓይነቶቹን ጠቅለል አድርገው ቢገልጹልን? መምህር ቅዱስ ያሬድ፡- በመጀመሪያ ጾም ‹‹ጾመ›› ጾመ /ጦመ/ ታቀበ፣ ታረመ፣ ተወ፣ ተከለከለ ከሚለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ቃል ሲሆን ትርጉሙም በሃይማኖት ምክንያት ምግብና መጠጥ መተው፤ ወይም ከምግብና ከመጠጥ መከልከል፤ ጥሉላት መባልዕትን ፈጽሞ መተው፤ ሰውነትን ከክፋትና ሥጋን ደስ ከሚያሰኝ ነገር ሁሉ መታቀብና መጠበቅ ማለት ነው፡፡ ‹‹ጾምሰ ተከልኦተ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2018-12-04 06:06:062018-12-04 06:06:06ጾም ምንድን ነው?
ታቦት በቅዱስ ጳውሎስ አንደበት…በመ/ር ማዕበል ፈጠነ… ታቦት ከእግዚብሔር ለእሥራኤል ዘሥጋ የተሰጠ ስመ አምላክ የተጻፈበት ሰው በእግዚአብሔር ትእዛዝ ውስጥ መሆኑን የሚያመለክት ምሥጢራዊ ሀብት ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ለእስራኤል ዘሥጋ የሰጠውን ታቦት ቅዱስ ጳውሎስ ደግሞ በሐዲስ ኪዳን ጠቅሶ ሲያስተምርበት እንመለከታለን፡፡ እንደሚታወቀው ቅዱስ ጳውሎስ ዓለምን በሚያስተምርበት መዋዕለ ስብከቱ ታቦትን ከጣዖት ለይተው ያላወቁ ጥሬ ደቀ መዛሙርት ነበሩ፡፡ ይኸውም በቅዱስ ጳውሎስ አነጋገር ታውቋል፡፡ ያም […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2018-12-03 07:47:542018-12-03 07:50:43ታቦት በቅዱስ ጳውሎስ አንደበት
ታቦት በሐዲስ ኪዳን
…በመ/ር ማዕበል ፈጠነ… የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ግን ታቦተ እግዚአብሔር የሌላትን ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያን ናት›› ብላ አትቀበልም፡፡ በራሷ ሥርዐት እንኳ ታቦት የሌለውን ይቅርና ቤተ ክርስቲያን ተብሎ ተሠርቶ በሊቀ ጳጳስ ጸሎት በቅብዐ ሜሮን ካልከበረ ሕንፃውን ብቻ ቤተ ክርስቲያን ብላ አትቀበለውም፡፡ ለዚህም ‹‹ቤተ ክርስቲያን እንተ አልባቲ ጳጳስ ምሥያጥ ይእቲ፤ ጳጳስ የሌላት ስብሐተ እግዚአብሔር የማይደረስባት ቤተ […]
ጾም ምንድን ነው?
…በመ/ር ቅዱስ ያሬድ… ጥያቄ፡- የጾምን ምንነትና ዓይነቶቹን ጠቅለል አድርገው ቢገልጹልን? መምህር ቅዱስ ያሬድ፡- በመጀመሪያ ጾም ‹‹ጾመ›› ጾመ /ጦመ/ ታቀበ፣ ታረመ፣ ተወ፣ ተከለከለ ከሚለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ቃል ሲሆን ትርጉሙም በሃይማኖት ምክንያት ምግብና መጠጥ መተው፤ ወይም ከምግብና ከመጠጥ መከልከል፤ ጥሉላት መባልዕትን ፈጽሞ መተው፤ ሰውነትን ከክፋትና ሥጋን ደስ ከሚያሰኝ ነገር ሁሉ መታቀብና መጠበቅ ማለት ነው፡፡ ‹‹ጾምሰ ተከልኦተ […]
ታቦት በቅዱስ ጳውሎስ አንደበት
…በመ/ር ማዕበል ፈጠነ… ታቦት ከእግዚብሔር ለእሥራኤል ዘሥጋ የተሰጠ ስመ አምላክ የተጻፈበት ሰው በእግዚአብሔር ትእዛዝ ውስጥ መሆኑን የሚያመለክት ምሥጢራዊ ሀብት ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ለእስራኤል ዘሥጋ የሰጠውን ታቦት ቅዱስ ጳውሎስ ደግሞ በሐዲስ ኪዳን ጠቅሶ ሲያስተምርበት እንመለከታለን፡፡ እንደሚታወቀው ቅዱስ ጳውሎስ ዓለምን በሚያስተምርበት መዋዕለ ስብከቱ ታቦትን ከጣዖት ለይተው ያላወቁ ጥሬ ደቀ መዛሙርት ነበሩ፡፡ ይኸውም በቅዱስ ጳውሎስ አነጋገር ታውቋል፡፡ ያም […]