• እንኳን በደኅና መጡ !

የኮሮና ቫይረስ እና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት

በእንዳለ ደምስስ በአሁኑ ወቅት ዓለምን እያስጨነቀና በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት እየቀጠፈ ያለው የኮሮና ቫይረስ ወደ ሀገራችን መግባቱን ተከትሎ የችግሩን አሳሳቢነት ከግምት ውስጥ በማስገባት መንግሥት በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ለ15 ቀናት እንዲዘጉ ሲወስን፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችም በየዩኒቨርስቲዎቻቸው ሆነው አስፈላጊውን ክትትል እየተደረገላቸው እንደሚቆዩ ገልጿል፡፡ ሕዝቡም ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መንግሥትና የሃይማኖት አባቶች ጥሪ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ፡፡ […]

ቅዱስ መስቀል

በዲ/ን ዘክርስቶስ ፀጋዬ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተሰቅሎበት የነበረው መስቀል ያደርግ የነበረው ተአምራት በመቃወም አይሁድ እንደቀበሩት በአብዛኛዎቹ ጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት ይተረካል፡፡ አይሁድ በሮማውያን ላይ እስከአመጹበት፣ ኢየሩሳሌም ከክርስትና በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ እስከጠፋችበት እስከ ፸ ዓ.ም ድረስ መስቀሉ በክርስቲያኖች እጅ ነበር፡፡ ይህም ቆስጠንጢኖስ ለኢየሩሳሌሙ ኤጲስ ቆጶስ ለአቡነ መቃርዮስ በጻፈው እና እነ አውሳብዮስ መዝግበው ባቆዩት የቤተ ክርስቲያን ታሪክ […]

“ጾም ትፌውስ ቊስለ ነፍስ፤ጾም የነፍስን ቁስል ታድናለች” (ድጓ ዘቅዱስ ያሬድ)

በመ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ ጾም:- ጾመ፤ ተወ፣ ታረመ፣ ታቀበ ከሚል የግእዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን፣ ጾም ከመባልእት መከልከል ማለትም ለተወሰነ ሰዓት ከምግብ ተከልክሎ መቆየት እና ከጥሉላት ምግቦች ለአንድ ቀንም ሆነ ለሦስት ቀን፣ ለሳምንት፣ ለሁለት ሳምንት ለወርና ለሁለት ወር ወዘተ በመታቀብ  ስለ ፍቅረ እግዚአብሔር  ከላመ ከጣመ ምግብ መከልከል ማለት ነው፡፡ በዚህም ሁሉ ፈቃደ ሥጋን ለፈቃደ ነፍስ ማስገዛት […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን