የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው በመሔድ ላይ ይገኛሉየሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ ሊፈጠር የሚችለውን አደጋ ለመቀነስና ለመታደግ ወደየቤተሰቦቻቸው እንዲሔዱ በወሰነው መሠረት በርካታ ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎቻቸውን በመሸኘት ላይ ይገኛሉ፡፡ የትራንስፖርት አቅርቦቱ የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከትራንስፖርት ሚኒስቴር ጋር የተቀናጀ ሥራ በመሥራትና በማመቻቸት ለተማሪዎቹ እንደሚቀርብ የተገለጸ ሲሆን ላልተወሰነ ጊዜ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በሚቆዩበት ወቅት ትምህርታቸውን እያጠኑ እንዲቆዩ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-03-26 14:04:092020-03-26 14:05:34የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው በመሔድ ላይ ይገኛሉ
ወቅታዊውን የኮሮና በሽታ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫመጋቢት 16 ቀን 2012 ዓ.ም በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ እንደ ሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ የሰው ልጆችን ሕይወት በሞት እየቀጠፈ ያለው ተላላፊ በሽታ በአገራችን ኢትዮጵያም ከፍተኛ ስጋት እየሆነ መምጣቱ ታምኖበት ወረርሽኙም ለመቋቋም ከፍተኛ እንቅስቃሴ ላይ እንደምንገኝ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንም ባሉባት ሕዝባዊ ኃላፊነት የተነሳ ለዚሁ የመከላከል ሥራ ራሱን የቻለ የተስፋ ግብረ ኃይል በማቋቋም ኅብረተሰቡ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-03-25 15:42:062020-03-25 15:46:23ወቅታዊውን የኮሮና በሽታ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ
በስመ አብ ወወልድ ወንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፡፡ አሜንበመላው ዓለም የተስፋፋውን የኮሮና ወረርሽኝ ለመግታት ከኢትየጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ በሀገራችን በኢትየጵያ በገጠር፣ በከተማና በመላው ዓለም ለምትገኙ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን በሙሉ! ወቅታዊ የሰው ልጅ ሥጋት በመሆን በመላው ዓለም በፍጥነት በተስፋፋው የኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ዓለም አቀፍ ሥጋት ስለተከሰተ መንግሥታት ሀገርን ከጥፋት፣ ሕዝቡን ከሞት ለመጠበቅ አዋጆችን እያወጡ ይገኛሉ፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ክቡር የሆነውን የሰው […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-03-23 16:09:272020-03-24 07:25:09በስመ አብ ወወልድ ወንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፡፡ አሜን
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው በመሔድ ላይ ይገኛሉ
የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ ሊፈጠር የሚችለውን አደጋ ለመቀነስና ለመታደግ ወደየቤተሰቦቻቸው እንዲሔዱ በወሰነው መሠረት በርካታ ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎቻቸውን በመሸኘት ላይ ይገኛሉ፡፡ የትራንስፖርት አቅርቦቱ የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከትራንስፖርት ሚኒስቴር ጋር የተቀናጀ ሥራ በመሥራትና በማመቻቸት ለተማሪዎቹ እንደሚቀርብ የተገለጸ ሲሆን ላልተወሰነ ጊዜ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በሚቆዩበት ወቅት ትምህርታቸውን እያጠኑ እንዲቆዩ […]
ወቅታዊውን የኮሮና በሽታ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ
መጋቢት 16 ቀን 2012 ዓ.ም በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ እንደ ሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ የሰው ልጆችን ሕይወት በሞት እየቀጠፈ ያለው ተላላፊ በሽታ በአገራችን ኢትዮጵያም ከፍተኛ ስጋት እየሆነ መምጣቱ ታምኖበት ወረርሽኙም ለመቋቋም ከፍተኛ እንቅስቃሴ ላይ እንደምንገኝ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንም ባሉባት ሕዝባዊ ኃላፊነት የተነሳ ለዚሁ የመከላከል ሥራ ራሱን የቻለ የተስፋ ግብረ ኃይል በማቋቋም ኅብረተሰቡ […]
በስመ አብ ወወልድ ወንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፡፡ አሜን
በመላው ዓለም የተስፋፋውን የኮሮና ወረርሽኝ ለመግታት ከኢትየጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ በሀገራችን በኢትየጵያ በገጠር፣ በከተማና በመላው ዓለም ለምትገኙ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን በሙሉ! ወቅታዊ የሰው ልጅ ሥጋት በመሆን በመላው ዓለም በፍጥነት በተስፋፋው የኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ዓለም አቀፍ ሥጋት ስለተከሰተ መንግሥታት ሀገርን ከጥፋት፣ ሕዝቡን ከሞት ለመጠበቅ አዋጆችን እያወጡ ይገኛሉ፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ክቡር የሆነውን የሰው […]