ማኅበረ ቅዱሳን ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተረጎማቸውን “መጽሐፈ ግንዘት” እና ˝የዮሐንስ ወንጌል ቅጽ ሁለት” መጻሕፍትን አስመረቀ!የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ሥራ አስፈጻሚ መምህር ዋሲሁን በላይ ከዚህ ቀደም በርካታ መጽሐፍት ተጽፈው፣ ተተርጒመው፣ ታትመው ለአገልግሎት መዋላቸውን ገልጸው እነዚህን “መጽሐፈ ግንዘት” እና ˝የዮሐንስ ወንጌል በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቅጽ ሁለት” መጻሕፍትን ግን ማኅበሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ማስተርጎሙን አሳውቀዋል፡፡ Read more http://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/logo-4.png 0 0 Mahibere Kidusan http://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/logo-4.png Mahibere Kidusan2025-10-20 06:34:532025-10-20 06:34:53ማኅበረ ቅዱሳን ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተረጎማቸውን “መጽሐፈ ግንዘት” እና ˝የዮሐንስ ወንጌል ቅጽ ሁለት” መጻሕፍትን አስመረቀ!
የቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ካርታውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች! እንደምን ሰነበታችሁ? የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን! ባለፈው ክፍለ ጽሑፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የመጪው ዐሥር ዓመታት የመንፈሳዊ እና ዘላቂ ልማት ግቦችን ማስተዋወቅን ዓላማ አድርገን፣ በክፍል አንድ ስለ ፍኖተ ካርታ (ዕቅድ)፣ በክፍል ሁለት ደግሞ ከዋና ዋና ዘርፎች በመንፈሳዊ ዘርፍ የተዘረዘሩ ግቦችን አቅርበንላችሁ ነበር፡፡ በክፍል ሦስት ደግሞ ቀጣዩን ክፍል ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ Read more http://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/logo-4.png 0 0 Mahibere Kidusan http://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/logo-4.png Mahibere Kidusan2025-07-29 07:01:142025-07-29 07:02:41የቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ካርታ
አገልግሎቴን አከብራለሁ!የመዝገበ አእምሮ ዝግጅት ከመጀመሩ በፊት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር አጥኚዎች የተወሰኑ የቤተ ክርስቲያንን የዕውቀት ሀብቶች ለመሰነድ ጥረቶች መደረጋቸውን የሚያስረዱ መረጃዎች አሉ። በአባቶች ብዙ ድካምና ጥረት ተሰንደው ከሚገኙት የቆዩ የቤተ ክርስቲያን የዕውቀት ሀብቶች መካከል ስንክሳር፣ ሃይማኖተ አበውና ገድላት የሚሉት መጻሕፍት ይጠቀሳሉ፡፡ ስንክሳር “የመላእክትን ማዕርግና ሹመት የሚያስረዳ፣ የነቢያትንና የሐዋርያትን፣ የጻድቃንንና የሰማዕታትን፣ የደናግልንና የመነኮሳትን ምግባር፣ መከራና ዕረፍት ከዕለት እስካመት የሚነግር፣ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ፤ የእመቤታችንን ዜና፣ የልጇንም በጎ ሥራ ኹሉ በሰፊው” የሚያስረዳ መጽሐፍ ነው፡፡ (ደስታ፣ ፲፱፻፷፪፤ ፲፩፻፺፬) Read more http://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/logo-4.png 0 0 Mahibere Kidusan http://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/logo-4.png Mahibere Kidusan2025-04-03 07:01:002025-04-03 07:10:45አገልግሎቴን አከብራለሁ!
ማኅበረ ቅዱሳን ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተረጎማቸውን “መጽሐፈ ግንዘት” እና ˝የዮሐንስ ወንጌል ቅጽ ሁለት” መጻሕፍትን አስመረቀ!
የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ሥራ አስፈጻሚ መምህር ዋሲሁን በላይ ከዚህ ቀደም በርካታ መጽሐፍት ተጽፈው፣ ተተርጒመው፣ ታትመው ለአገልግሎት መዋላቸውን ገልጸው እነዚህን “መጽሐፈ ግንዘት” እና ˝የዮሐንስ ወንጌል በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቅጽ ሁለት” መጻሕፍትን ግን ማኅበሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ማስተርጎሙን አሳውቀዋል፡፡
የቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ካርታ
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች! እንደምን ሰነበታችሁ? የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን! ባለፈው ክፍለ ጽሑፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የመጪው ዐሥር ዓመታት የመንፈሳዊ እና ዘላቂ ልማት ግቦችን ማስተዋወቅን ዓላማ አድርገን፣ በክፍል አንድ ስለ ፍኖተ ካርታ (ዕቅድ)፣ በክፍል ሁለት ደግሞ ከዋና ዋና ዘርፎች በመንፈሳዊ ዘርፍ የተዘረዘሩ ግቦችን አቅርበንላችሁ ነበር፡፡ በክፍል ሦስት ደግሞ ቀጣዩን ክፍል ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡
አገልግሎቴን አከብራለሁ!
የመዝገበ አእምሮ ዝግጅት ከመጀመሩ በፊት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር አጥኚዎች የተወሰኑ የቤተ ክርስቲያንን የዕውቀት ሀብቶች ለመሰነድ ጥረቶች መደረጋቸውን የሚያስረዱ መረጃዎች አሉ። በአባቶች ብዙ ድካምና ጥረት ተሰንደው ከሚገኙት የቆዩ የቤተ ክርስቲያን የዕውቀት ሀብቶች መካከል ስንክሳር፣ ሃይማኖተ አበውና ገድላት የሚሉት መጻሕፍት ይጠቀሳሉ፡፡ ስንክሳር “የመላእክትን ማዕርግና ሹመት የሚያስረዳ፣ የነቢያትንና የሐዋርያትን፣ የጻድቃንንና የሰማዕታትን፣ የደናግልንና የመነኮሳትን ምግባር፣ መከራና ዕረፍት ከዕለት እስካመት የሚነግር፣ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ፤ የእመቤታችንን ዜና፣ የልጇንም በጎ ሥራ ኹሉ በሰፊው” የሚያስረዳ መጽሐፍ ነው፡፡ (ደስታ፣ ፲፱፻፷፪፤ ፲፩፻፺፬)