አሜሪካ አቀፍ የአቡነ ጎርጎርዎስ ተማሪዎች ዓመታዊ ውድድር መካሄዱ ተገለጸፖርትላንድ የአጠቃላይ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ ሚያዝያ ፳/፳፻፲፰ ዓ.ም በአሜርካ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁለተኛው የአቡነ ጎርጎርዮስ ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር ቅዳሜ ሚያዝያ ፲፯ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም (April 25, 2026) በችካጎ ከተማ መደረጉን የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር ቦርድ ገልጿል:: ውድድሩ በመጀመሪያ በእያንዳንዱ ትምህርት ቤትና ቀጥሎም በማስተባበሪያ ማእከል ደረጃ በአራት የዕድሜ ክልል ተከፍሎ የተደረገ ሲሆን በአንድ የዕድሜ […] Read more https://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/2026/04/photo_2026-04-28_10-10-52-4.jpg 854 1280 Mahibere Kidusan http://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/logo-4.png Mahibere Kidusan2026-04-28 07:28:102026-04-28 07:28:10አሜሪካ አቀፍ የአቡነ ጎርጎርዎስ ተማሪዎች ዓመታዊ ውድድር መካሄዱ ተገለጸ
የቤተ ክርስቲያን መሪ ዕቅድውድ አንባብያን! እንደምን ከረማችሁ? አሜን! የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን! ከወራት በፊት ‹‹የቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ካርታ›› በሚል ርእስ የተወሰኑ ጉዳዮችን በተከታታይ አቅርበንላችሁ ነበር፡፡ ዛሬም ከቤተ ክርስቲያናችን አዲሱ የዐሥር ዓመት መሪ ዕቅድ ከዚያው ጋር የተገናኘ ሐሳብ አቅርበንላችኋል፡፡ Read more http://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/logo-4.png 0 0 Mahibere Kidusan http://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/logo-4.png Mahibere Kidusan2025-12-04 07:36:272025-12-04 07:46:40የቤተ ክርስቲያን መሪ ዕቅድ
የቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ምልዓተ ጉባኤ መጠናቀቁን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠየሊቃነ ጳጳሳትና የጳጳሳት ምልዓተ ጉባኤ በዓመት ሁለት ጊዜ ይሁን ስለአብያተ ክርስቲያናት የሚገባውን ሁሉ ይነጋገሩ የሐዋርያዊ ተልእኮ መሰናክሎችንም ሁሉ ያስወግዱ” ተብሎ በመጀመሪያው የሐዋርያት ቀኖና፣ በሁለተኛው ቀሌምንጦስ በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው ከጥቅምት 11 – ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ስለ ቤተ ክርስቲያናችን መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊና የምጣኔ ሀብት ዕድገት፣ ስለ ሀገር ሰላምና አንድነት፣ ስለ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደርና ሐዋርያዊ ተልእኮ መስፋፋት ስለ ሰው ልጅ ሁሉ ደኅንነት ሰፊ ውይይት አድርጓል፡፡ Read more https://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/2025/10/የቅዱስ-ሲኖዶስን-ምልዓተ-ጉባኤን-አስመልክቶ-1.jpg 500 400 Mahibere Kidusan http://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/logo-4.png Mahibere Kidusan2025-10-27 08:19:462025-10-27 08:28:00የቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ምልዓተ ጉባኤ መጠናቀቁን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ
አሜሪካ አቀፍ የአቡነ ጎርጎርዎስ ተማሪዎች ዓመታዊ ውድድር መካሄዱ ተገለጸ
ፖርትላንድ የአጠቃላይ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ ሚያዝያ ፳/፳፻፲፰ ዓ.ም በአሜርካ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁለተኛው የአቡነ ጎርጎርዮስ ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር ቅዳሜ ሚያዝያ ፲፯ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም (April 25, 2026) በችካጎ ከተማ መደረጉን የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር ቦርድ ገልጿል:: ውድድሩ በመጀመሪያ በእያንዳንዱ ትምህርት ቤትና ቀጥሎም በማስተባበሪያ ማእከል ደረጃ በአራት የዕድሜ ክልል ተከፍሎ የተደረገ ሲሆን በአንድ የዕድሜ […]
የቤተ ክርስቲያን መሪ ዕቅድ
ውድ አንባብያን! እንደምን ከረማችሁ? አሜን! የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን! ከወራት በፊት ‹‹የቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ካርታ›› በሚል ርእስ የተወሰኑ ጉዳዮችን በተከታታይ አቅርበንላችሁ ነበር፡፡ ዛሬም ከቤተ ክርስቲያናችን አዲሱ የዐሥር ዓመት መሪ ዕቅድ ከዚያው ጋር የተገናኘ ሐሳብ አቅርበንላችኋል፡፡
የቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ምልዓተ ጉባኤ መጠናቀቁን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ
የሊቃነ ጳጳሳትና የጳጳሳት ምልዓተ ጉባኤ በዓመት ሁለት ጊዜ ይሁን ስለአብያተ ክርስቲያናት የሚገባውን ሁሉ ይነጋገሩ የሐዋርያዊ ተልእኮ መሰናክሎችንም ሁሉ ያስወግዱ” ተብሎ በመጀመሪያው የሐዋርያት ቀኖና፣ በሁለተኛው ቀሌምንጦስ በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው ከጥቅምት 11 – ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ስለ ቤተ ክርስቲያናችን መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊና የምጣኔ ሀብት ዕድገት፣ ስለ ሀገር ሰላምና አንድነት፣ ስለ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደርና ሐዋርያዊ ተልእኮ መስፋፋት ስለ ሰው ልጅ ሁሉ ደኅንነት ሰፊ ውይይት አድርጓል፡፡