1የሐይቅ ቅዱስ ዮሐንስ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ሥራ እንዲጠናቀቅ የድጋፍ ጥሪ ቀረበ በደረጀ ትዕዛዙ በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት ሐይቅ ከተማ የሚገኘው የደብረ ናግራን ቅዱስ ዮሐንስ ፍቅረ እግዚእ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ግንባታን ለማስፈጸም የምእመናን ድጋፍ ተጠየቀ፡፡