New Search

If you are not happy with the results below please do another search

1 search result for:

1

መስቀል ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን

በዲ/ን ሽመልስ መርጊያ ቀን ፡ መስከረም 16/2004 ዓ.ም. መስቀል ለእኛ ለኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ልዩ የሆነ መንፈሳዊ አንድምታ አለው ፡፡ በመስቀል እነሆ አሮጌው ሰዎችንን በመስቀልና ከጐኑ በፈሰሰው ውኃ ተጠምቀን በመቅበር አዲሱን ሰው ክርስቶስን ለብሰን ተነሥተናል(ኤፌ.4፥22-24)፡፡ በመስቀል እርግማናችን ተወግዶ የኃጢአት ስርየትን አግኝተናል ፡፡ በመስቀሉ ላይ ከተሰዋው ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ በመመገብ ከሚያፈቅረን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ፍጹም […]