የደቡባዊ አፍሪካ ማእከል - በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ ደቡባዊ አፍሪካ ማእከል
    • ስለ እኛ
    • የተከናወኑ ዐበይት ተግባራት
    • ፎቶዎች | Gallery
    • ያግኙን
  • ሕፃናትና ወጣቶች | Childrens and Youths
    • ማቴዎስ | Matthew
    • ማርቆስ | Mark
    • ሉቃስ | Luke
    • ዮሐንስ | John
    • ግቢ ጉባኤያት | Gbi-Guabeyat
    • ሌሎች | Others
  • ዜና
    • ዜና
    • ማስታወቂያ
  • ትምህርቶች
    • ወቅታዊ ትምህርቶች
    • ሐመረ ጽድቅ
    • ግእዝ ይማሩ
  • ደቡብና ምዕራብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት
  • ልዩ ልዩ
    • ጦሳ | Xhosa
    • ኢሲ ዙሉ | IsiZulu
  • ማኅበረ ቅዱሳን
    • ዋናው ማእከል
    • የአሜሪካ ማእከል
    • የአውሮፓ ማእከል
    • የካናዳ ማዕከል
    • የሩቅ ምስራቅ ማእከል
  • Click to open the search input field Click to open the search input field Search
  • Menu Menu

Archive for category: ልዩ ልዩ

You are here: Home1 / all other artices2 / ልዩ ልዩ

እግዚአብሔር የመረጠው ጾም

ልዩ ልዩ

ለተወሰነ ሰዓት ከምግበ ሥጋ የመከልከላችን ዓላማ ራሳችንን መግዛት እንድንችል ነው፡፡ ስለዚህ ‘እየጾምኩ ነው’/የሚል ሰው ካለ ከምንም በፊት ትዕግሥተኛ ፣ ልበ ትሑትና የዋህ ፣ እግዚአብሔርን የሚፈራ ልቡና ያለው ፣ የፍትወታትን ጅረት ከኹለንተናው የሚያስወግድ ፣ ዘወትር በልቡናው ዕለተ ምጽአትን የሚያስብ ፣ በእግዚአብሔር የፍርድ ዙፋን ፊት እንደሚቆም የማይረሳ ፣ በፍቅረ ንዋይ ወጥመድ ተይዞ ምጽዋትን የማይጠላ፣ ወንድሙን ከልቡ የሚወድ ይኹን፡፡ እውነተኛ ጾም ማለት ይኽ ነውና፡፡

“ሰው ራሱን ቢያሳዝን ፣ አንገቱንም እንደ ቀለበት ቢያቀጥን ፣ ማቅ ለብሶ በአመድ ላይ ቢተኛም ይህ ጾም እግዚአብሔር ዘንድ የተመረጠ አይደለም” “ታዲያ እግዚአብሔር የመረጠው ጾም እንዴት ያለ ነው?” ትሉኝ እንደ ኾነም ነቢዩ ኢሳይያስ የእግዚአብሔር አፈ ንጉሥ ኾኖ እንዲህ ሲል ይመልስልናል፡

“የበደልን እስራት ፍታ ፡ ለተራበው እንጀራህን አጥግበው ፡ ድኾችን ወደ ቤትህ አስገብተህ አሳድራቸው ” እንዲህ ስታደርግ ፡- “ያን ጊዜ ብርሃንህ እንደ ንጋት ይበራል፡፡ ፈውስህም ፈጥኖ ይወጣል” ትን.ኢሳ.58 ፥ 5-8

†ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ†

ምንጭ -ኦሪት ዘፍጥረት መፅሐፍ – በገብረ እግዚአብሔር ኪደ

https://eotcmk.org/sa/wp-content/uploads/main-header-am-2-1-300x75.png 0 0 Tewodros Ewnetu https://eotcmk.org/sa/wp-content/uploads/main-header-am-2-1-300x75.png Tewodros Ewnetu2021-07-09 21:36:192022-09-24 11:07:13እግዚአብሔር የመረጠው ጾም
Search Search

Interesting links

Here are some interesting links for you! Enjoy your stay :)

Pages

  • ሉቃስ | Luke
  • ሕፃናትና ወጣቶች
  • ማርቆስ | Mark
  • ማስታወቂያ
  • ማቴዎስ | Matthew
  • ማኅበረ ቅዱሳን
  • ስለ ደቡባዊ አፍሪካ ማእከል
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ትምህርቶች
  • ኢሲ ዙሉ | IsiZulu
  • ዜና
  • ያግኙን
  • ዮሐንስ | John
  • ደቡብና ምዕራብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት
  • ገዳማት እና የአብነት ት/ቤቶች
  • ግቢ ጉባኤያት
  • ጦሳ | Xhosa
  • ፎቶዎች | Gallery

Categories

  • ሉቃስ
  • ልዩ ልዩ
  • ማርቆስ
  • ማስታወቂያ
  • ማቴዎስ
  • ክንውኖች
  • ዓበይት ተግባራት
  • ዮሐንስ
  • ግቢ ጉባኤያት
©. Mahibere Kidusan - All Rights Reserved. Website by MK-IT
Scroll to top