• እንኳን በደኅና መጡ !

“የጽድቅንም ጥሩር ልበሱ”/ኤፌ.፮.፲፬/

በእንዳለ ደምስስ ክፍል ሦስት “የጽድቅንም ጥሩር ልበሱ” በሚል ርእስ በክፍል አንድ ዝግጅታችን ስለ ጾም በጥቂቱም ቢሆን ያቀረብን ሲሆን በክፍል ሁለት ደግሞ ጸሎትና የጸሎት ጥቅሞችን ማየት ጀምረን እንደነበር ይታወሳል፡፡ በክፍል ሁለት ዝግጅታችንም የጸሎት ጥቅሞችን በተመለከተ ከተጠቀሱት ውስጥ፡- በጸሎታችን ስለተደረገልን ሁሉ ምስጋና ማቅረብ፣ ስለ በደላችን ይቅርታን እናገኛለን፣ እንዲሁም መንፈሳዊ ኃይልን እናገኛለን በሚል አቅርበን ነበር፡፡ ቀሪዎቹ የጸሎት ጥቅሞችን […]

“የእግዚአብሔር ልጅ የመሆን ሥልጣን (ዮሐ.፩፥፲፪)

መ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ የእግዚአብሔር ልጅ የመሆን ሥልጣን የሚገኘው በእግዚአብሔር ቸርነት እንጂ በራስ ጥረትና በሹሙኝ ቅስቀሳ አይደለም፡፡ ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ እንደገለጸው “ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑ የእግዚአብሔር ልጆች እንዲሆኑ ሥልጣንን ሰጣቸው”(ዮሐ.፩.፲፪) በማለት ለተቀበሉት እና ላመኑት በጸጋ የሚሰጥ መሆኑን አስረድቷል፡፡ ይህም የሚገኘው ዳግም ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ ከማሕፀነ ዮርዳኖስ በመወለድ ነው፡፡ ዳግም ልደት ማለት ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ […]

በጊዜው ሁሉ ጸልዩ(ፊል.፬.፮)

ክፍል ሁለት በእንዳለ ደምስስ ጸሎት ጸለየ፣ ለመነ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ቃል ሲሆን መለመን፣ ማመስገን፣ በንጽሕና በእግዚአብሔር ፊት መቆም፣ ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር ማለት እንደሆነ ቅዱሳት መጻሕፍት ያስረዳሉ፡፡ “ጸሎትስ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የሚናገርባት ናት” (ፍትሐ. ነገ. አንቀጽ ፲፬) እንዲል፡፡ አዳም አባታችን ተግቶ በመጸለዩ ዲያብሎስ ሊፈትነው በቀረበ ጊዜ ድል ነስቶታል፣ ሔዋን ግን ሥራ ፈትታ፣ እግሯን ዘርግታ በመቀመጧ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን