• እንኳን በደኅና መጡ !

መናፍቃን የሚስቱባቸውና የሚያስቱባቸው መንገዶች (ክፍል አንድ)

ዳዊት አብርሃም ነገረ ድኅነትን (የመዳን ትምህርትን) በተሳሳተ መንገድ የሚያስቡና ስሕተት የሆነን ትምህርት ከማስተማር አልፈው ትክክል የሆነውን የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ የሚቃወሙ ወገኖች እዚህ አቋም ላይ ሊደርሡ የቻሉበት በርካታ ምክንያቶች ቢኖሩም ከብዙዎቹ ምክንያቶች መካከል ጥቂቶቹን በመለየት ቀለል ያለውን መንገድ መርጠን ለማየት እንሞክራለን፡፡ የስሕተቶቹ መነሻ በመጠኑ ሲዳሰስ የሚከተለውን ይመስላል፡፡ በአንዲት ነጠላ ጥቅስ ላይ መመሥረት   በማንኛውም የትምህርት […]

ሰሚ ያጣው የሕፃናት ጩኸት

በዲ/ን ታደለ ሲሳይ ቀኑ ወረፋውን ለጨለማው ለመልቀቅ በማመናታት ላይ ያለ ይመስላል፡፡ የአዲስ አበባ ምድርም የፀሐይን ብርሃን በሰው ሠራሽ ብርሃን ለመተካት ፓውዛዎቿን ስልም ቁልጭ እያደረገች ነው፡፡ ሁሉም በየፊናው እየተሯሯጠ ነው፡፡ ጠዋት ሥራ የገባው ወደ ቤቱ ለመመለስ፣ ማታ የሚሠራው ደግሞ በአዲስ መንፈስ ለመሥራት ጥድፊያ ላይ ነው፡፡ ከዐዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ተነሥቼ በድካም የዛለ ሰውነቴን ለማሳረፍ ወደ […]

ማዘንና መጸለይ (ከባለፈው የቀጠለ)

በዲ/ን ታደለ ሲሳይ የቤተ ክርስቲያን ሰላም በጠፋ ጊዜ ክርስቶስ በደሙ ዋጅቶ የመሠረታት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለድኅነታችን መንገድ፣ ለህልውናችን ዋስትና፣ ለሰማያዊ ቤታችን ደግሞ ተስፋ ናት፡፡ ይህንን መንገድ፣ ዋስትናና ተስፋ የምናገኘውና ተጠቃሚም የምንሆነው የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰላም ሲጠበቅ፣ መንጋዎቿ ፈጣሪያቸው በፈቀደላቸው መስክ ብቻ መሠማራት ሲችሉ፣ እረኞቹ ከመንጋው ባለቤት ከኢየሱስ ክርሰቶስ የተቀበሏቸውን በጎች ከቀበሮና ከሌሎች አውሬዎች መጠበቅ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን