• እንኳን በደኅና መጡ !

መናፍቃን የሚስቱባቸውና የሚያስቱባቸው መንገዶች (አራተኛ ክፍል)

በዳዊት አብርሃም ጥቅሱን ካጠቃላዩ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነገረ መለኮት (Biblical Theology) አንጻር ለማየት አለመቻል  ትክክለኛ ትምህርተ መለኮት ጥቅሶችን በዘፈቀደ መደርደር አይደለም፡፡ የተደረደሩት ጥቅሶች ከጥንት ከሐዋርያት ጀምሮ በመጣ አመክንዮ ተያይዘው ትርጉም የሚያስገኙበት ዘዴ አለ፡፡ ይህም ትውፊት ይባላል፡፡ ትውፊት የሌላቸው አብያተ ክርስቲያናት የሉም፡፡ ትውፊትን የሚያጥላሉት ፕሮቴስታንቶች እንኳ ከአውሮፓ የተሐድሶ አባቶች ከነማርቲን ሉተር የሚነሣ የአስትምህሮ ቅብብሎሽ አላቸው፡፡ ምንም አስተምህሯቸውን […]

መናፍቃን የሚስቱባቸውና የሚያስቱባቸው መንገዶች (ሦስተኛ ክፍል)

…በዳዊት አብርሃም… ጥቅሱን ከዳራው መነጠል መጽሐፍ ቅዱስ ምንም በመንፈስ ቅዱስ አነሳሽነት የተጻፈ ቢሆንም የተጻፈው ግን በሰዎች ነው፡፡ የተጻፈውም ለሰዎች ነው፤ የተጻፈበት ቋንቋ፣ ቦታና የተወሰነ ጊዜ አለ፡፡ ስለዚህ የአጻጻፉን ባህል፣ በዘመኑ የነበረውን ኹኔታ፣ መጽሐፉ የተጻፈበትን ዓላማ በማወቅና በዚያም ውስጥ የጥቅሱን ትክክለኛ መልእክት በመረዳት መጥቀስ እንጂ እንደመሰለ አንሥቶ መጥቀስ ስሕተት ላይ ይጥላል፡፡

መናፍቃን የሚስቱባቸውና የሚያስቱባቸው መንገዶች (ክፍል ሁለት)

በዳዊት አብርሃም ጥቅሱን ከዓውዱ ነጥሎ መጥቀስ አንድን ጥቅስ በተሟላ መልኩ በትክክል ጠቅሶ ድምዳሜ ላይ መድረስ ትክክል ባይሆን እንኳ የተሻለ ነገር አያጣውም፡፡ ስሕተቱን የከፋ፣ የስሕተት ስሕተት የሚያደርገው አንዲቷን ጥቅስ ቆንጽለው ሲጠቅሷት ነው፡፡ ብዙዎች መናፍቃን አንድን ጥቅስ አሟልተው ለመረዳት ጥቂት መስመሮችን ከፍ ብለው እንዲሁም ከጠቀሱት ጥቅስ ቀጥሎ ያሉትን ጥቂት ዐረፍተ ነገሮች ጨምረው ለመመልከት ቢሞክሩ ድምዳሜያቸውን ርግፍ አድርገው […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን