• እንኳን በደኅና መጡ !

የብዙኃን ማርያም

መ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ ብዙኃን ማርያም የተባለበት ምክንያት በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ፫፻፲፰ቱ ሊቃውንት በንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ጥሪ መሠረት አርዮስን ለማውገዝ ሚያዚያ ፳፩ ቀን ጉዞ ጀምረው መስከረም ፳፩ ቀን በኒቂያ ስለተሰበሰቡ ብዙኃን ማርያም ተብሏል፡፡ እመ ብዙኃን የሚለውም የሊቃውንቱን ብዛት ያመለክታል፡፡ እንዲሁም እመቤታችን የብዙዎች እናት ናትና እመ ብዙኀን ተብላለች፡፡ (መድብለ ታሪክ)፡፡ ስለዚህ መስከረም ፳፩ ቀን የሚከበረው የእመቤታችን በዓል […]

መስቀልና ደመራ

በመ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ መስቀል እግዚአብሔርን ለሚፈሩና በመስቀሉ ኀይል ለሚታመኑ ሁሉ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ መዳኛ፣ የጠላትን ሐሳብ ማክሸፊያ፣ ከማንኛውም ክፉ ነገር መሰወሪያና ማምለጫ ምልክት ነው፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ “ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ ከመ ያምስጡ እምገጸ ቅስት፤ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ”(መዝ.፶፱፥፬) በማለት ትእምርተ መስቀል፤ የመስቀል ምልክት ከሚወረወርብን ከጠላት ጦር ማምለጫ(መመከቻ) መንፈሳዊ […]

በመከራም ተስፋ ይገኛል፡፡ (ሮሜ.፭፥፬)

በእንዳለ ደምስስ መከራ የሚለውን ቃል አለቃ ደስታ ተክለ ወልድ “ፈተና፣ ጭንቅ፣ ለተቀባዩ ምክር የሚሰጥ” በማለት ዐዲስ የአማርኛ መዝገበ ቃላት በተሰኘው መጽሐፋቸው ይፈቱታል፡፡ (ገጽ 7፻፸፡፡ መከራ በሁለት ዓይነት መንገድ ሊደርስብን ይችላል፡፡ በሥጋም በነፍስም፡፡ በሥጋ ሊደርስ የሚችለውን መከራ “ረኀብ፣ ጥም፣ ሕመም፣ እስራት፣ ግርፋት፣ ስቅላት”፣ መከራ ነፍስን ደግም “ኵነኔ፣ ሲኦል፣ ገሃነም” በማለት ይገልጹታል፡፡ የሰው ልጅ በተለያየ ምክንያት መከራ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን