• እንኳን በደኅና መጡ !

የእግዚአብሔር ስጦታ

በእንዳለ ደምስስ ጋብቻ በእግዚአብሔር ፈቃድ ለሰው ልጅ የተሰጠ ስጦታ ነው፡፡ እግዚአብሔር “ሰውን እንደ መልካችንና ምሳሌአችን እንፍጠር” ብሎ አዳምን ከምድር አፈር ሲያበጀው፣ ሔዋንንም ከአዳም ግራ ጎን አጥንት ወስዶ ሲሠራት/ሲያስገኛት ዓላማ ነበረው፡፡ ዘወትር እርሱን እያመሰገኑ እንዲኖሩ፣ እንደ ቃሉም ይጓዙ ዘንድ፣ በምድር ያለውን ሁሉ ይገዙ ዘንድ፣ … ከዓላማዎቹ ውስጥ ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ እግዚአብሔር ለአዳምና ለሔዋን ባርኮ ከሰጣቸው በረከቶች ውስጥ […]

“የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ” (፩ኛዮሐ. ፫፥፰)

ክፍል አራት በመ/ር ኃይለሚካኤል ብርሃኑ እግዚአብሔር ሰውን መውደዱ በባሕርይ ልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ መገለጥ ፍጹም መሆንን ተረዳን፡፡ የእግዚአብሔር ልጅ በማለት ቅዱስ ዮሐንስ በመልእክቱ የመሰከረው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ እርሱም ቅድመ ዓለም የነበረ ዛሬም ያለ ወደፊትም ዓለምን አሳልፎ የሚኖር አልፋና ዖሜጋ ነው፡፡ ዓለምንም ለማዳን ሲል ከዘመን በኋላ ጊዜውና ሰዓቱ ሲደርስ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱ […]

“የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ” (፩ኛዮሐ. ፫፥፰)

ክፍል ሦስት በመ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ ቀደም ብለን በክፍል ሁለት በተመለከትነው ዳሰሳችን ላይ የሰይጣንን ሥራ ያፈርስ ዘንድ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ የሚለውን ተመልክተን የሰይጣን ሥራ ምን እንደሆነና ሰይጣን በባሕርዩ የሚታወቅባቸው የክፋት ሥራዎቹ ምን ምን እንደሆኑ ተመልክተናል፡፡ በዚህ በክፍል ሦስት ደግሞ ቀጣዩን እነሆ ብለናል፡፡ አዳምን ወደ ቀደመ ክብሩ ይመልሰው ዘንድ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሰው የሆነበት ዋናው ዓላማ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን