• እንኳን በደኅና መጡ !

በመከራም ተስፋ ይገኛል፡፡ (ሮሜ.፭፥፬)

በእንዳለ ደምስስ መከራ የሚለውን ቃል አለቃ ደስታ ተክለ ወልድ “ፈተና፣ ጭንቅ፣ ለተቀባዩ ምክር የሚሰጥ” በማለት ዐዲስ የአማርኛ መዝገበ ቃላት በተሰኘው መጽሐፋቸው ይፈቱታል፡፡ (ገጽ 7፻፸፡፡ መከራ በሁለት ዓይነት መንገድ ሊደርስብን ይችላል፡፡ በሥጋም በነፍስም፡፡ በሥጋ ሊደርስ የሚችለውን መከራ “ረኀብ፣ ጥም፣ ሕመም፣ እስራት፣ ግርፋት፣ ስቅላት”፣ መከራ ነፍስን ደግም “ኵነኔ፣ ሲኦል፣ ገሃነም” በማለት ይገልጹታል፡፡ የሰው ልጅ በተለያየ ምክንያት መከራ […]

መስቀል የበረከት ዐውድ

ቅዱስ አግናጥዮስ ዘአንጾኪያ /፻፲-፻፲፭/ በነበረው ጊዜ ሰማዕትነትን ሊቀበል ሲወስዱት የሚከተለውን የኑዛዜ ቃል ተናገረ፡- “ከሶሪያ እስከ ሮም ድረስ ከአውሬዎች ጋር በባሕርና በየብስ እየተዋጋሁ እስከዚህች ሰዓት ደርሻለሁ፤ ቀንና ሌሊት በዐሥር አናብስት እጠበቅ ነበር” ብሏል፡፡ ይህ ቃል የወታደሮቹን የሚያስጨንቅ አያያዛቸውን፣ ክፋታቸውንና ጭካኔያቸውን የሚያሳይ ነበር፡፡ በመቀጠልም እንዲህ አለ፡- “እነርሱ አላስፈላጊ የሆነ መከራን ባጸኑብኝ መጠን እውነተኛ ደቀ መዝሙርነት ምን ማለት […]

ልብሳችሁን እጠቡ

በመ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ ልብስ የሚለውን ቃል በቀጥታ ስንመለከተው አካል የሚሸፈንበት እርቃንን የሚሸፍን፣ ከሌሊት ቁር ከቀን ሐሩር የሚከላከል ሲሆን የሰውነት ክፍልን ከመሸፈንም አልፎ ግርማ ሞገስንና ውበትን ያላብሳል፡፡ ይህም እንደየ ሀገሩ የአለባበሱ ሥርዓት ሊለያይ ይችላል፡፡ ያም ቢሆን ግን የወንድ ልብስ እና የሴት ተብሎ ይለያል፡፡ አሁን ላይ በአንዳንዶች የምንመለከተው የአለባበስ ሥርዓት ግን ወግን ባሕልን፣ ዕሤትን፣ ሃይማኖትን ማእከል […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን