የግቢ ጉባኤያት ፲፫ኛው ዓለም አቀፍ ሴሚናር ሁለተኛ ቀን ውሎየማኅበረ ቅዱሳን ፲፫ኛውን ዓለም አቀፍ የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ሁለተኛ ቀን ውሎውን በጸሎት ተጀምሮ የቀጠለ ሲሆን በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን ስምዐ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ያሬዳዊ ዝማሬ አቅርበው በመ/ር ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል በኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሊቃውንት ጉባኤ ሰብሳቢ “ለራሳችሁ አይደላችሁም” ፩ኛቆሮ. ፮፥፲፱-፳) በሚል የወንጌል ቃል መነሻነት የዕለቱን የወንጌል ትምህርት በመስጠት ቀጥሏል፡፡ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2025-03-04 13:14:102025-03-04 13:14:11የግቢ ጉባኤያት ፲፫ኛው ዓለም አቀፍ ሴሚናር ሁለተኛ ቀን ውሎ
ጾም ትፌውስ ቁስለ ነፍስክፍል ሁለት በዲ/ን መብራቱ ስንታየሁ (ከአዳማ ማእከል) የጾም ዓይነቶች የጾም ዓይነቶች ሁለት ናቸው እነርሱም የአዋጅ እና የፈቃድ በመባል ይታወቃሉ፡፡ ሀ. የዐዋጅ ጾም የዐዋጅ ጾም የሚባሉት በዐዋጅ ለሁሉም ሰው ማለት ከሰባት ዓመት በላይ ለሆነ ሰው ሁሉ የሚታወጅ እና በይፋ ሁሉም ተባብሮ ስለሚጾማቸው ነው፡፡ “በጽዮን መለከትን ንፉ፥ ጾምንም ቀድሱ፥ ጉባኤውንም አውጁ፥” (ኢዩ ፪፥፲፭) እንደተባለ አንዴ በቤተ ክርስቲያን […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2025-03-04 07:34:192025-03-04 07:36:10ጾም ትፌውስ ቁስለ ነፍስ
ማኅበረ ቅዱሳን ፲፫ኛውን የግቢ ጉባኤያት ዓለም አቀፍ ሴሚናር በማካሄድ ላይ ይገኛልበመላው ዓለም የሚገኙና በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገኙ የግቢ ጉባኤያት ሥራ አስፈጻሚዎች፣ የስድስቱ ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች፣ የማእከላትና የወረዳ ማእከላት የግቢ ጉባኤያት ዋና ክፍል ተወካዮች የሚሳተፉበት ፲፫ኛው የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ከየካቲት ፳፩-፳፫ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ድረስ በቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን (በብሔራዊ ሙዚየም) በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ዓርብ የካቲት ፳፩ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም በተደረገ አቀባበልም ከእጽበተ እግር ጀምሮ የማኅበረ ቅዱሳን […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2025-03-02 15:42:102025-03-02 15:42:11ማኅበረ ቅዱሳን ፲፫ኛውን የግቢ ጉባኤያት ዓለም አቀፍ ሴሚናር በማካሄድ ላይ ይገኛል
የግቢ ጉባኤያት ፲፫ኛው ዓለም አቀፍ ሴሚናር ሁለተኛ ቀን ውሎ
የማኅበረ ቅዱሳን ፲፫ኛውን ዓለም አቀፍ የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ሁለተኛ ቀን ውሎውን በጸሎት ተጀምሮ የቀጠለ ሲሆን በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን ስምዐ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ያሬዳዊ ዝማሬ አቅርበው በመ/ር ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል በኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሊቃውንት ጉባኤ ሰብሳቢ “ለራሳችሁ አይደላችሁም” ፩ኛቆሮ. ፮፥፲፱-፳) በሚል የወንጌል ቃል መነሻነት የዕለቱን የወንጌል ትምህርት በመስጠት ቀጥሏል፡፡ […]
ጾም ትፌውስ ቁስለ ነፍስ
ክፍል ሁለት በዲ/ን መብራቱ ስንታየሁ (ከአዳማ ማእከል) የጾም ዓይነቶች የጾም ዓይነቶች ሁለት ናቸው እነርሱም የአዋጅ እና የፈቃድ በመባል ይታወቃሉ፡፡ ሀ. የዐዋጅ ጾም የዐዋጅ ጾም የሚባሉት በዐዋጅ ለሁሉም ሰው ማለት ከሰባት ዓመት በላይ ለሆነ ሰው ሁሉ የሚታወጅ እና በይፋ ሁሉም ተባብሮ ስለሚጾማቸው ነው፡፡ “በጽዮን መለከትን ንፉ፥ ጾምንም ቀድሱ፥ ጉባኤውንም አውጁ፥” (ኢዩ ፪፥፲፭) እንደተባለ አንዴ በቤተ ክርስቲያን […]
ማኅበረ ቅዱሳን ፲፫ኛውን የግቢ ጉባኤያት ዓለም አቀፍ ሴሚናር በማካሄድ ላይ ይገኛል
በመላው ዓለም የሚገኙና በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገኙ የግቢ ጉባኤያት ሥራ አስፈጻሚዎች፣ የስድስቱ ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች፣ የማእከላትና የወረዳ ማእከላት የግቢ ጉባኤያት ዋና ክፍል ተወካዮች የሚሳተፉበት ፲፫ኛው የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ከየካቲት ፳፩-፳፫ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ድረስ በቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን (በብሔራዊ ሙዚየም) በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ዓርብ የካቲት ፳፩ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም በተደረገ አቀባበልም ከእጽበተ እግር ጀምሮ የማኅበረ ቅዱሳን […]