• እንኳን በደኅና መጡ !

“ዓይናቸውም ተከፈተ ዐወቁትም” (ሉቃ. ፳፬፥፴፩)

ከመምህር ተፈሪ መንገሻበክርስቶስ ትንሣኤ ብርሃን የምትመላለሱና በትንሣኤው ኃይል የታደሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፣ እንደምን ሰነበታችሁ? ይህ ሰሞን በቤተክርስቲያናችን ሥርዓት መሠረት የበዓለ ትንሣኤ ሦስተኛው እሑድ ሲሆን ይህም በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬ ላይ የተመዘገበው “የኤማሁስ መንገደኞች” ድንቅ ምሥጢር የሚዘከርበት ሳምንት ነው።በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የምናገኘው የሰው ልጅ ከጥርጣሬ ወደ እምነት፣ ከኀዘን ወደ ደስታ፣ እንዲሁም ከሞት ወደ ትንሣኤ የሚያደርገው ታላቅ […]

የትንሣኤ ትሩፋቶች

ከመምህር ተፈሪ መንገሻ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ የክርስትና እምነት መሠረትና የሰው ልጅ ከሞት ወደ ሕይወት የተሸጋገረበት የድል አዋጅ ነው። ከትንሣኤ እስከ ዕርገት ያሉት አርባ ቀናት እንዲሁም እስከ በዓለ ኀምሳ ያሉት ዐሥር ቀናት ቤተክርስቲያን የተመሠረተችባቸውና ሰማያዊው ሥርዓት ለሐዋርያት የተሰጠባቸው ልዩ ወቅቶች ናቸው። ፅንስ በማሕፀን እስከ አርባ ቀን ድረስ ተሥዕሎ መልክእ እንደሚሰጠው ክርስቶስም በሐዋርያት ልብ ቤተክርስቲያንን እየሣለላቸው […]

ቅዳሜ

ቅዳሜ ከመምህር አዲሱ በዛብህ የትንሣኤ ሳምንት ቅዳሜ ቅዱሳት_አንስት_ይባላል። በወንጌል ተጽፎ እንደምናነበው ፍቅሩን በማሰብ ጨለማውን ሳይፈሩ ወደ መቃብር ስለመጡት መግደላዊት ማርያም እና ማርያም ባውፍልያ በስፋት ቤተክርስቲያን እንድናስብ ስለምታስተምረን ቅዱሳት አንስት ተብሏል። ወንጌሉ ስለዚህ ዕለት እንዲህ ብሎ ይገልጻል: – “ከሳምንቱም በፊተኛው ቀን መግደላዊት ማርያም ገና ጨለማ ሳለ ማለዳ ወደ መቃብር መጣች ድንጋዩም ከመቃብሩ ተፈንቅሎ አየች።እየሮጠችም ወደ ስምዖን […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን