• እንኳን በደኅና መጡ !

አዳም

ከመምህር ተስፋ ሚካኤል ታደለ በቤተክርስቲያን ትውፊት ሐሙስ “የአዳም ሐሙስ” ተብላ የምትታወቀው አዳም የተፈጠረባት ዕለት ስለሆነች ሳይሆን፣ ከገነት ተባርሮ መከራ ሲቀበል እግዚአብሔር የመመለስ ተስፋውን የሰጠበት ዕለት በመሆኗ ነው። (መጽሐፈ አክሲማሮስ ፣ ሃይማኖተ አበው ዘቅዱስ ሳዊሮስ ስለ ድኅነተ አዳም በተናገረበት) አዳም በስድስተኛው ቀን (ዓርብ) ተፈጥሮ በዕለተ ዓርብ ቢበድልም፣ እግዚአብሔር ግን በመከራው ውስጥ ተስፋ እንዲሆነው “በሐሙስ ዕለት ወበመንፈቃ […]

ቅድስት ቤተ ክርስቲያን

ከመምህር አበበ ፍቅሬ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ ያሉ የሳምንታቱ ዕለታት የራሳቸው ስያሜ ተሰጥቷቸዋል። ከእነዚህ ዕለታት ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ዕለተ ዓርብን ቤተ ክርስቲያን በማለት ሰይመዋታል። ዓርብ የሚለው ዐረበ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ተካተተ የሚል ትርጕም አለው። ይህም የፍጥረት መካተቻ ቀን መሆኑን የሚያመልክት ነው። ይህች ዕለት እግዚአብሔር ̎ሰውን በአርኣያችንና በአምሳያችን እንፍጠር ብሎ አዳምን የፈጠረባት […]

ቶማስ

መምህር ተፈሪ መንገሻ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ከትንሣኤ ጀምሮ ያሉትን ዕለታት ትርጉም ባለው ምሥጢር በመሰየም ከትንሣኤው ጋር እያገናኘች ልጆቿን በምሥጢር ሰረገላ ራስ ወደ ሆናት ክርስቶስ ታሳርጋቸዋለች። ዕለተ ማክሰኞም “ቶማስ” ትባላለች። ለምን ተሰየመ? ምሥጢሩና አሁን ላለው ዓለም የሚያንጸባርቀው ታላቅ እውነት ምንድነው? እንመለከተዋለን። ቶማስ ማለት ፀሐይ ማለት ነው። ጌታችን ለመግደላዊት ማርያም ከተገለጠላት በኋላ ጌታ በተነሣባት ዕለት ምሽት ላይ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን