• እንኳን በደኅና መጡ !

ማኅበረ ቅዱሳን ፲፫ኛውን የግቢ ጉባኤያት ዓለም አቀፍ ሴሚናር በማካሄድ ላይ ይገኛል

በመላው ዓለም የሚገኙና በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገኙ የግቢ ጉባኤያት ሥራ አስፈጻሚዎች፣ የስድስቱ ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች፣ የማእከላትና የወረዳ ማእከላት የግቢ ጉባኤያት ዋና ክፍል ተወካዮች የሚሳተፉበት ፲፫ኛው የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ከየካቲት ፳፩-፳፫ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ድረስ በቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን (በብሔራዊ ሙዚየም) በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡   ዓርብ የካቲት ፳፩ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም በተደረገ አቀባበልም ከእጽበተ እግር ጀምሮ የማኅበረ ቅዱሳን […]

የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ለሚቀጥሉት ሦስት ቀናት ይካሄዳል

በማኅበረ ቅዱሳን የግቢ ጉባኤት አገልግሎት ማስተባበሪያ በሁለት ዓመት አንድ ጊዜ የሚያካሂደውን የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ከየካቲት ፳፩-፳፫ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ድረስ በቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን (በብሔራዊ ሙዚየም) ያካሂዳል፡፡ በሴሚናሩ ላይ ልዩ ልዩ መርሐ ግብራት የሚከናወኑ ሲሆን ከአቀባበል ጀምሮ ትምህርተ ወንጌል፣ የማኅበረ ቅዱሳን ተቋማዊ ለውጥ በግቢ ጉባኤያት ፣ የግቢ ጉባኤያት ሁለንተናዊ አገልግሎት ተሚክሮ፣ የግቢ ጉባኤት አገልግሎት ትግበራ ተሞክሮ […]

ጾም ትፌውስ ቁስለ ነፍስ

ክፍል አንድ በዲ/ን መብራቱ ስንታየሁ (ከአዳማ ማእከል) ጾም ለሰውነት የሚያምረውን እና የሚያስጎመዠውን ነገር ሁሉ ስለ ፍቅረ እግዚአብሔር ብሎ  መተው፣ ራስን በመግዛት ጣዕመ ዓለምን በመናቅ እግዚአብሔርን መከተል ማለት ነው፡፡ ጾም  ራስን ከክፉ ሥራዎች ሁሉ በማሸሽ የመንፈሳዊ ተጋድሎ መፈጸሚያ መሣሪያ እና የሥጋ ልጓም ነው፡፡ መንፈሳዊ በረከትን ለማግኘት ለትእዛዘ እግዚአብሔር ራስን ማስገዛት ነው፡፡ ፍጹም የሆነ የእግዚአብሔርን ርዳታ ማግኛ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን