በዓለ መስቀል በመልአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሺፈራው (ከአሜሪካ ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመስቀልን በዓል የምታከብረው መስከረም ፲፯ እና መጋቢት ፲ ቀን ነው። እነዚህም አይሁድ በክፋት ቀብረው ሠውረውት የነበረውን መስቀል ለማግኘት ቁፋሮ የተጀመረበት እና መስቀሉ የተገኘበት ዕለታት ናቸው። ክቡር መስቀሉ ከክርስቲያኖች ተሰውሮ የኖረው ለሦስት መቶ ዓመታት ነው። ክቡር መስቀሉ እንዴት ሊጠፋ ቻለ? […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2021-09-25 14:17:222021-09-25 14:17:22በዓለ መስቀል
የአብነት ትምህርት ለግቢ ጉባኤያት ያለው ጥቅምበመጋቤ ሃይማኖት መ/ር ይላቅ ሻረው (የጅማ ሐ/ኖ/ቅ/ኪ/ም/ ቤተ ክርስቲያን ስ/ወ/ክ/ ኃላፊ) ትምህርት መንፈሳዊ ከጥቅሙ በስተቀር ጉዳት የሚባል አንዳችም የጎንዮሽ ችግር የለበትም፡፡ ለዚያውም አብነት ትምህርትን መማር የሞራልም ጥቅም አለው፡፡ ምክንያቱም ፈሊጣዊና ምሳሌአዊ ንግግሮች ከአብነት ትምህርት ማግኘት ስለሚቻል፡፡ ከቃሉ ስንነሣ እንኳን “አብነት” ማለት መሠረት፣ መነሻ፣ መጀመሪያ፣ የሚቀድመው የሌለ የሁሉም የበላይ ማለት ነው፡፡ አብነት ትምህርትን ለግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2021-09-22 09:58:192021-09-22 11:21:31የአብነት ትምህርት ለግቢ ጉባኤያት ያለው ጥቅም
“መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሀ በሰው ፊት ይብራ((ማቴ፭፥፲፮) መ/ር ቢትወድድ ወርቁ ክርስቲያኖች በዓለም ስንኖር ሌሎችን ወደ ሃይማኖት ሊያመጣ ወደ እግዚአብሔር ሊያቀርብ የሚችል የሚገባ መልካም አኗኗር ሊኖረን እንደሚገባ ቅዱሳት […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2021-09-09 11:13:032021-09-09 11:40:39“መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሀ በሰው ፊት ይብራ((ማቴ፭፥፲፮)
በዓለ መስቀል
በመልአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሺፈራው (ከአሜሪካ ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመስቀልን በዓል የምታከብረው መስከረም ፲፯ እና መጋቢት ፲ ቀን ነው። እነዚህም አይሁድ በክፋት ቀብረው ሠውረውት የነበረውን መስቀል ለማግኘት ቁፋሮ የተጀመረበት እና መስቀሉ የተገኘበት ዕለታት ናቸው። ክቡር መስቀሉ ከክርስቲያኖች ተሰውሮ የኖረው ለሦስት መቶ ዓመታት ነው። ክቡር መስቀሉ እንዴት ሊጠፋ ቻለ? […]
የአብነት ትምህርት ለግቢ ጉባኤያት ያለው ጥቅም
በመጋቤ ሃይማኖት መ/ር ይላቅ ሻረው (የጅማ ሐ/ኖ/ቅ/ኪ/ም/ ቤተ ክርስቲያን ስ/ወ/ክ/ ኃላፊ) ትምህርት መንፈሳዊ ከጥቅሙ በስተቀር ጉዳት የሚባል አንዳችም የጎንዮሽ ችግር የለበትም፡፡ ለዚያውም አብነት ትምህርትን መማር የሞራልም ጥቅም አለው፡፡ ምክንያቱም ፈሊጣዊና ምሳሌአዊ ንግግሮች ከአብነት ትምህርት ማግኘት ስለሚቻል፡፡ ከቃሉ ስንነሣ እንኳን “አብነት” ማለት መሠረት፣ መነሻ፣ መጀመሪያ፣ የሚቀድመው የሌለ የሁሉም የበላይ ማለት ነው፡፡ አብነት ትምህርትን ለግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች […]
“መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሀ በሰው ፊት ይብራ((ማቴ፭፥፲፮)
መ/ር ቢትወድድ ወርቁ ክርስቲያኖች በዓለም ስንኖር ሌሎችን ወደ ሃይማኖት ሊያመጣ ወደ እግዚአብሔር ሊያቀርብ የሚችል የሚገባ መልካም አኗኗር ሊኖረን እንደሚገባ ቅዱሳት […]