• እንኳን በደኅና መጡ !

ግቢ ጉባኤያትን ለማጠናከር በጋራ እንሥራ

በእንዳለ ደምስስ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆቿን በሃይማኖትና በሥነ ምግባር ለማነጽ በምታደርገው ጥረት ውስጥ የእግዚአብሔርን ቃል ማስታጠቅ ዋነኛ ተግባሯ ነው፡፡ ለዚህም ከላይ ከጠቅላይ ቤተ ክህነት እስከ አጥቢያ ድረስ ባለው መዋቅር ምእመናን ስለ እምነታቸው እንዲረዱ፣ ሕይወቱንም እንዲኖሩት በማድረግ ላለፉት ፳፻ ዓመታት ሐዋርያዊ ተልእኮዋን ስታከናውን ቆይታለች፡፡ በእነዚህ ዘመናት ሁሉ መውደቅ መነሣት ቢያጋጥማትም በክርስቶስ ደም በዐለት ላይ […]

በወለጋና በቤንሻንጉል በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

በምዕራብ ወለጋ እና ጉራፈርዳ እንዲሁም በቤንሻንጉል ሰሞኑን በተፈጸመ ጥቃት በርካታ ሰዎች በግፍ መገደላቸውን አስመልክቶ የኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን እንደሚከተለው እናቀርባለን፡፡   በአገራችን ኢትዮጵያ በምዕራብ ወለጋ እና በጉራፈርዳ እንዲሁም በቤንሻንጉል በግፍ የተገደሉ ዜጐች አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ ስለ ዓለማት […]

በስመ አብ ወወልድ ወንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡

ከኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ      የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በዓመት ሁለት ጊዜያት እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው የመክፈቻው ሥርዓተ ጸሎት ከተፈጸመበት ከጥቅምት 11 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 23 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ የተለመደውን ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባ ሲያካሂድ ሰንብቶ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን