• እንኳን በደኅና መጡ !

አዳም አርብ ቀን ተፈጠረ (ዘፍ.፩፥፳፯)

መ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ አዳም ማለት፡- ያማረ መልከ መልካም ውብ ፍጡር ማለት ነው፡፡ አዳም የተፈጠረው ከአራቱ ባሕርያተ ሥጋ እና ከሦስቱ ባሕርያተ ነፍስ ነው፡፡ አራቱ ባሕርያተ ሥጋ የሚባሉት ውኃ፣ እሳት፣ ነፋስ፣ መሬት ሲሆኑ ሦስቱ ባሕርያተ ነፍስ የሚባሉት ደግሞ ለባዊት(የምታስብ)፣ ነባቢት(የምትናገር)፣ ሕያዊት(የምትኖር) ወይም በሌላ አገላለጽ ልብ፣ ቃል፣ እስትንፋስ ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር  አምላክ  እሑድ  ፍጥረትን  መፍጠር  የጀመረባት  ቀን […]

እንዴት እንጸልይ?

ክፍል ፬ በእንዳለ ደምስስ ባለፈው ዝግጅታችን “የጽድቅን ጥሩር ልበሱ” በሚል ርእስ ክፍል ሦስትን ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ በዛሬው ዝግጅት ደግሞ ቀጣዩን ክፍል ፬ ወደ ድረ ገጻችን ተከታታዮች የምናቀርብ ይሆናል፣ ተከታተሉን፡፡ ጸሎት መለመን፣ ማመስገን፣ በንጽሕና በእግዚአብሔር ፊት መቆም፣ ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር ማለት ነው፡፡ ከእግዚአብሔር ጋር ስንነጋገር ደግሞ ልናደርጋቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎችና ይዘን መገኘት የሚገቡን መንፈሳዊ ምግባራትን ማወቅና መረዳት፣ በአጠቃላይ […]

“የጽድቅንም ጥሩር ልበሱ”/ኤፌ.፮.፲፬/

በእንዳለ ደምስስ ክፍል ሦስት “የጽድቅንም ጥሩር ልበሱ” በሚል ርእስ በክፍል አንድ ዝግጅታችን ስለ ጾም በጥቂቱም ቢሆን ያቀረብን ሲሆን በክፍል ሁለት ደግሞ ጸሎትና የጸሎት ጥቅሞችን ማየት ጀምረን እንደነበር ይታወሳል፡፡ በክፍል ሁለት ዝግጅታችንም የጸሎት ጥቅሞችን በተመለከተ ከተጠቀሱት ውስጥ፡- በጸሎታችን ስለተደረገልን ሁሉ ምስጋና ማቅረብ፣ ስለ በደላችን ይቅርታን እናገኛለን፣ እንዲሁም መንፈሳዊ ኃይልን እናገኛለን በሚል አቅርበን ነበር፡፡ ቀሪዎቹ የጸሎት ጥቅሞችን […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን