እንዴት እንጸልይ?ክፍል ፬ በእንዳለ ደምስስ ባለፈው ዝግጅታችን “የጽድቅን ጥሩር ልበሱ” በሚል ርእስ ክፍል ሦስትን ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ በዛሬው ዝግጅት ደግሞ ቀጣዩን ክፍል ፬ ወደ ድረ ገጻችን ተከታታዮች የምናቀርብ ይሆናል፣ ተከታተሉን፡፡ ጸሎት መለመን፣ ማመስገን፣ በንጽሕና በእግዚአብሔር ፊት መቆም፣ ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር ማለት ነው፡፡ ከእግዚአብሔር ጋር ስንነጋገር ደግሞ ልናደርጋቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎችና ይዘን መገኘት የሚገቡን መንፈሳዊ ምግባራትን ማወቅና መረዳት፣ በአጠቃላይ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-12-26 08:18:312020-12-26 08:18:31እንዴት እንጸልይ?
“የጽድቅንም ጥሩር ልበሱ”/ኤፌ.፮.፲፬/በእንዳለ ደምስስ ክፍል ሦስት “የጽድቅንም ጥሩር ልበሱ” በሚል ርእስ በክፍል አንድ ዝግጅታችን ስለ ጾም በጥቂቱም ቢሆን ያቀረብን ሲሆን በክፍል ሁለት ደግሞ ጸሎትና የጸሎት ጥቅሞችን ማየት ጀምረን እንደነበር ይታወሳል፡፡ በክፍል ሁለት ዝግጅታችንም የጸሎት ጥቅሞችን በተመለከተ ከተጠቀሱት ውስጥ፡- በጸሎታችን ስለተደረገልን ሁሉ ምስጋና ማቅረብ፣ ስለ በደላችን ይቅርታን እናገኛለን፣ እንዲሁም መንፈሳዊ ኃይልን እናገኛለን በሚል አቅርበን ነበር፡፡ ቀሪዎቹ የጸሎት ጥቅሞችን […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-12-19 10:13:262020-12-19 10:13:26“የጽድቅንም ጥሩር ልበሱ”/ኤፌ.፮.፲፬/
“የእግዚአብሔር ልጅ የመሆን ሥልጣን (ዮሐ.፩፥፲፪)መ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ የእግዚአብሔር ልጅ የመሆን ሥልጣን የሚገኘው በእግዚአብሔር ቸርነት እንጂ በራስ ጥረትና በሹሙኝ ቅስቀሳ አይደለም፡፡ ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ እንደገለጸው “ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑ የእግዚአብሔር ልጆች እንዲሆኑ ሥልጣንን ሰጣቸው”(ዮሐ.፩.፲፪) በማለት ለተቀበሉት እና ላመኑት በጸጋ የሚሰጥ መሆኑን አስረድቷል፡፡ ይህም የሚገኘው ዳግም ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ ከማሕፀነ ዮርዳኖስ በመወለድ ነው፡፡ ዳግም ልደት ማለት ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-12-18 12:11:422020-12-18 12:11:42“የእግዚአብሔር ልጅ የመሆን ሥልጣን (ዮሐ.፩፥፲፪)
እንዴት እንጸልይ?
ክፍል ፬ በእንዳለ ደምስስ ባለፈው ዝግጅታችን “የጽድቅን ጥሩር ልበሱ” በሚል ርእስ ክፍል ሦስትን ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ በዛሬው ዝግጅት ደግሞ ቀጣዩን ክፍል ፬ ወደ ድረ ገጻችን ተከታታዮች የምናቀርብ ይሆናል፣ ተከታተሉን፡፡ ጸሎት መለመን፣ ማመስገን፣ በንጽሕና በእግዚአብሔር ፊት መቆም፣ ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር ማለት ነው፡፡ ከእግዚአብሔር ጋር ስንነጋገር ደግሞ ልናደርጋቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎችና ይዘን መገኘት የሚገቡን መንፈሳዊ ምግባራትን ማወቅና መረዳት፣ በአጠቃላይ […]
“የጽድቅንም ጥሩር ልበሱ”/ኤፌ.፮.፲፬/
በእንዳለ ደምስስ ክፍል ሦስት “የጽድቅንም ጥሩር ልበሱ” በሚል ርእስ በክፍል አንድ ዝግጅታችን ስለ ጾም በጥቂቱም ቢሆን ያቀረብን ሲሆን በክፍል ሁለት ደግሞ ጸሎትና የጸሎት ጥቅሞችን ማየት ጀምረን እንደነበር ይታወሳል፡፡ በክፍል ሁለት ዝግጅታችንም የጸሎት ጥቅሞችን በተመለከተ ከተጠቀሱት ውስጥ፡- በጸሎታችን ስለተደረገልን ሁሉ ምስጋና ማቅረብ፣ ስለ በደላችን ይቅርታን እናገኛለን፣ እንዲሁም መንፈሳዊ ኃይልን እናገኛለን በሚል አቅርበን ነበር፡፡ ቀሪዎቹ የጸሎት ጥቅሞችን […]
“የእግዚአብሔር ልጅ የመሆን ሥልጣን (ዮሐ.፩፥፲፪)
መ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ የእግዚአብሔር ልጅ የመሆን ሥልጣን የሚገኘው በእግዚአብሔር ቸርነት እንጂ በራስ ጥረትና በሹሙኝ ቅስቀሳ አይደለም፡፡ ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ እንደገለጸው “ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑ የእግዚአብሔር ልጆች እንዲሆኑ ሥልጣንን ሰጣቸው”(ዮሐ.፩.፲፪) በማለት ለተቀበሉት እና ላመኑት በጸጋ የሚሰጥ መሆኑን አስረድቷል፡፡ ይህም የሚገኘው ዳግም ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ ከማሕፀነ ዮርዳኖስ በመወለድ ነው፡፡ ዳግም ልደት ማለት ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ […]