• እንኳን በደኅና መጡ !

ጾመ ነቢያት

ጾመ ነቢያት ቅዱሳን ነቢያት ጌታ ለአዳም በሰጠው ተስፋ መሠረት ይወርዳል፣ ይወለዳል ብለው ሱባዔ በመቁጠር የክርስቶስን ልደት በመጠበቅ የጾሙት ጾም ነው፡፡ በየዘመናቱ የተነሡ ነቢያት እግዚአብሔር ወደፊት ሊያደርግ ያሰበውን በተሰጣቸው ጸጋ ትንቢት  የራቀው ቀርቦ፣ የረቀቀው ገዝፎ ያዩት ነገር እንዲደርስላቸው ጾሙ፣ ጸለዩ፡፡ ነቢያት ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት፣ ጥምቀት፣ ስደት፣ ሞቱና ትንሣኤው፣ እንዲሁም ጨለማ የሆነውን የሰው ልጆችን […]

አርባዕቱ እንስሳ

ኅዳር ስምንት ቀን “ሥጋ የሌላቸው የአርባዕቱ እንስሳ በዓላቸው ነው፡፡ እነርሱም የእግዚአብሔርን መንበር የሚሸከሙ ሠረገላዎቹ ናቸው” በማለት ከቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ቅዱሳት መጻሕፍት መካከል አንዱ የሆነው መጽሐፍ ስንክሳር ይገልጻል፡፡  ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ ይህንኑ በራእይ ያየውን ሲመሰክር እንዲህ ይላል፡- “በዙፋኑም ፊት ብርሌ የሚመስል የብርጭቆ ባሕር ነበረ፤ በዙፋኑም መካከል፣ በዙፋኑ ዙሪያም አራት እንስሶች አሉ፣ እነርሱም በፊትም በኋላም ዐይኖችን የተመሉ […]

ግቢ ጉባኤያትን ለማጠናከር በጋራ እንሥራ

በእንዳለ ደምስስ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆቿን በሃይማኖትና በሥነ ምግባር ለማነጽ በምታደርገው ጥረት ውስጥ የእግዚአብሔርን ቃል ማስታጠቅ ዋነኛ ተግባሯ ነው፡፡ ለዚህም ከላይ ከጠቅላይ ቤተ ክህነት እስከ አጥቢያ ድረስ ባለው መዋቅር ምእመናን ስለ እምነታቸው እንዲረዱ፣ ሕይወቱንም እንዲኖሩት በማድረግ ላለፉት ፳፻ ዓመታት ሐዋርያዊ ተልእኮዋን ስታከናውን ቆይታለች፡፡ በእነዚህ ዘመናት ሁሉ መውደቅ መነሣት ቢያጋጥማትም በክርስቶስ ደም በዐለት ላይ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን