• እንኳን በደኅና መጡ !

‹‹በመስቀሉ አርኀወ ገነተ፤በመስቀሉ ገነትን ከፈተ››ድጓ ዘቅዱስ ያሬድ

በመ/ር ለይኩን አዳሙ ባሕር ዳርማእከል   ክፍል -፩ ሊቅነትን ከትሕትና ምናኔን ከቅድስና ከአምላኩ እግዚአብሔር የተቸረው ማኀሌታዊው የሊቃውንቱ አባት የመንፈስ ቅዱስ ዕንዚራ የሆነው ሙራደ ስብሐት ቅዱስ ያሬድ ረቂቃን የሆኑ ሰማያውያን መላእክትን በምስጋና መስሎ እንደ ሰማያውያን መላእክት እግዚአብሔርን በአመሰገነበት የዜማ ድርሰቱ ክርስቶስ ጽኑዕ በሆነ ክንዱ መንጥቆ ሲኦልን በርብሮ ነፍሳትን ነጻ ካወጣ በኋላ ለ5500 ዘመን የሰው ልጆችን ስትውጥ […]

በዓለ መስቀል

በመምህር ፈቃዱ ሣህሌ ክፍል -፪ ከክፍል አንድ የቀጠለ……………..    ፩. በትምህርት፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እግዚአብሔር በገለጠላት መሠረት ነገረ መስቀሉን አጉልታና አምልታ በማስተማር ክብረ መስቀልን ስትመሰክር ኖራለችም፤ ትኖራለች። ይህን የምታስተምረውም በጉባኤ፣ በመጽሐፍና በተግባር ነው። አስቀድሞ ነቢያት ለምሳሌም (መዝ. ፳፩፥፲፮-፲፱ ፤፷፰፥፳፩፣ ኢሳ. ፶፫፥፬-፲) በኋላም ሐዋርያትና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ሁሉ በአንደበታቸውም ኾነ በመጽሐፋቸው ስለ መስቀሉ ክብር […]

በዓለ መስቀል

በመምህር ፈቃዱ ሣህሌ         ክፍል -፩ ሀ. ትርጒም ከዚህ በታች የሁለቱን ቃላት መዝገበ ቃላታዊ ፍቺ በማሳየት ወደ ዋናው ትንታኔ ለመግባት እንሞክራለን። በአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገበ ቃላት አተረጓጎም መሠረት “በዓል” የሚለው ቃል ለዕለት (ለቀን) ሲነገር የደስታ፣ የዕረፍት ቀን፣ በዓመት፥ በወር፥ በሳምንት የሚከበር፣ ያለፈ ነገር የሚታሰብበት፣ . . . ወዘተ በማለት ተተርጒሟል። (ኪ.ወ.ክ ፪፻፸፱።) […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን