• እንኳን በደኅና መጡ !

ከፊት ይልቅ ትጉ (፪ኛ.ጴጥ. ፩፥፲)

በመጋቤ ሃይማኖት መ/ር  ምትኩ አበራ ይህንን ኃይለ ቃል የተናገረው ሊቀ ሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ ነው፡፡ ኃይለ ቃሉን የምናገኘው ደግሞ በ፪ኛ ጴጥ.፩፥፭-፲፩ ላይ ነው፡፡ ሙሉው ንባብ እንዲህ ይላል፡- “… ስለዚህ ምክንያት ትጋትን ሁሉ እያሳያችሁ በእምነታችሁ በጎነትን ጨምሩ፤ በበጎነትም ዕውቀትን፤ በዕውቀትም ራስን መግዛት፤ ራስንም በመግዛት መጽናትን፤ በመጽናትም እግዚአብሔርን መምሰል፤ እግዚአብሔርንም በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፤ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን ጨምሩ፤ እነዚህ […]

ግቢ ጉባኤያት እና የጊዜ አጠቃቀም

በእንዳለ ደምስስ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ይጠቀሙበት ዘንድ ከሰጣቸው ሥጦታዎች ውስጥ አንዱ ጊዜ ነው፡፡፡ ሁሉንም በሥርዓት አበጅቶታልና የተሰጠውን ሥጦታ በአግባቡ የመያዝና የመጠቀም ኃላፊነት ደግሞ ከሰው ልጆች ሁሉ ይጠበቃል፡፡ “የሠራው ሥራ ሁሉ በጊዜው መልካም ነው” እንዲል (መክ.፫፥፲፩)፡፡ ጊዜ ቆሞ አይጠብቀንም፡፡ ሴኮንድ ወደ ደቂቃ፣ ደቂቃ ወደ ሰዓት፣ ሰዓታት ወደ ቀን፣ ቀን ወደ ሳምንት፣ ሳምንታት ወደ ወራት፣ ወራት ወደ […]

‹‹ተራራውን ጥግ አድርጉ›› (ኢያ.፪፥፲፮)

በመ/ር ለይኩን አዳሙ(ከባሕር ዳር ማእከል)  ይህን ኃይለ ቃል የተናገረችው ሀገረ ሙላዷ ብሔረ ነገዷ በኢያሪኮ ከተማ የነበረች የወጣ የወረደውን ያለፈ ያገደመውን በኃጢአት እያስተናገደች በመጥፎ ግብር ተሰማርታ እንደ መንገድ  እሸት ሁሉ ያለፈ ያገደመው የወጣ የወረደው ሁሉ  ይቀጥፋት  የነበረች ራኬብ ወይም ረዓብ የተባለች ሴት ናት፡፡ ይህ የምክር ቃል የተነገራቸው ደግሞ የኢያሱ መልእክተኞች ካሌብና ሰልሞን ነው፡፡ የእስራኤል ቅዱስ ልዑል […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን