• እንኳን በደኅና መጡ !

ኦርቶዶክሳዊ ትውፊት

ዓለማየሁ ገብሩ ትውፊት ማለት አወፈየ ከሚለው የግእዝ ግሥ የመጣ ሲሆን ውርስ፣ ቅብብል ተብሎ ይተረጎማል፡፡ ትውፊት ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ትምህርቶቿን ጠንቅቃ ከያዘችበት እና ልጆቿንም ከምትመራባቸው ሦስቱ የመሠረተ እምነት ምንጮች ውስጥ አንደኛው ነው፡፡ የቤተ ክርስቲያን መሠረተ እምነት ተብለው የሚጠቀሱት፡- ዶግማ፣ ቀኖና እና ትውፊት ሲሆኑ እነዚህ መሠረቶች ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ሳትለወጥና ሳትበረዝ እንደ ደመቀች ከትውልድ ወደ ትውልድ እንድትተላለፍ […]

“ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።” (ኤፌ. ፭፥፲፮)

ዲ/ን በረከት አዝመራው መግቢያ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳስተማረን “ቤተ ክርስቲያን ከዓለም ናት፤ በዓለም ውስጥም ትኖራለች፤ ነገር ግን ዓለማዊ አይደለችም”፡፡ (ዮሐ.፲፯፥፲፮) ለመሆኑ ጌታ ከቤተ ክርስቲያን በተቃራኒ ያቆማት “ዓለም” ምንድር ናት? ኦርቶዶክሳዊ ክርስትናችን ከዓለም ጋር የሚቃረንባቸው ዕሴቶቹ ምን ምን ናቸው? በዓለም ስንኖር ክርስትናችንን ሳንጎዳ ለመኖር ምን እናድርግ? በዚህ ጽሑፋችን እነዚህን ነጥቦች በአጭሩ ለማየት እንሞክራለን፡፡ ሀ. ዘረኝነትን […]

“ጐልማሶች ሆይ፥ ክፉውን ድል ነሥታችሁታልና እጽፍላችኋለሁ” /፩ኛ ዮሐ. ፪፥. ፲፫/፡፡

በጥበበ ሲሎንዲስ ቅዱስ ዮሐንስ “ጐልማሶች ሆይ፥ ክፉውን ድል ነሥታችሁታልና እጽፍላችኋለሁ” በማለት ክፉውን ዓለም ድል የነሡትን ጐልማሶች ያሞግሳቸዋል፡፡ ይህም በክፉ ዓለም እየኖሩ ክፉውን ማሸነፍ መንፈሳዊ ጥንካሬንና ድል መንሣትን ያመለክታል፡፡ አንዳንድ ወጣቶች ‘በወጣትነት ዘመን ላይ እየኖሩ ቅዱስ መሆን እንዴት ይታሰባል? በዓለም እየኖሩ ጻድቅ መሆን እንዴት ይሞከራል?’ ይላሉ፡፡ ነገር ግን በክፉው ዓለም ኖረው ዓለምን ድል መንሣት እንደሚቻል ከጐልማሳው […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን