• እንኳን በደኅና መጡ !

ቅድስት (የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት)

ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ በጾመ ድጓ ድርሰቱ በዐቢይ ጾም ለሚገኙት ሳምንታት ማለትም በየሳምንቱ ለሚውሉት እሑዶች መዝሙር አዘጋጅቶላቸዋል፡፡ በዚህም መሠረት እያንዳንዱ እሑድ በመዝሙሩ ስም ይጠራል። ባለፈው ሳምንት “ዘወረደ”ን እንዳቀረብን ሁሉ በዚህ ዝግጅታችን ደግሞ ሁለተኛውን ሳምንት ቅድስትን እንመለከታለን፡፡ ፡፡ የዐቢይ ጾም ሁለተኛው እሑድ ቅድስት ተብሎ ተሰይሟል። ቅድስት የሚለው ቃል ግሱ “ቀደሰ” ሲሆን “ለየ፣ አከበረ፣ መረጠ የሚል ትርጉም ሲኖረው፤- […]

የግቢ ጉባኤያት ፲፫ኛው ዓለም አቀፍ ሴሚናር ሁለተኛ ቀን ውሎ

የማኅበረ ቅዱሳን ፲፫ኛውን ዓለም አቀፍ የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ሁለተኛ ቀን ውሎውን በጸሎት ተጀምሮ የቀጠለ ሲሆን በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን ስምዐ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ያሬዳዊ ዝማሬ አቅርበው በመ/ር ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል በኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሊቃውንት ጉባኤ ሰብሳቢ “ለራሳችሁ አይደላችሁም” ፩ኛቆሮ. ፮፥፲፱-፳) በሚል የወንጌል ቃል መነሻነት የዕለቱን የወንጌል ትምህርት በመስጠት ቀጥሏል፡፡ […]

ጾም ትፌውስ ቁስለ ነፍስ

ክፍል ሁለት በዲ/ን መብራቱ ስንታየሁ (ከአዳማ ማእከል) የጾም ዓይነቶች የጾም ዓይነቶች ሁለት ናቸው እነርሱም የአዋጅ እና የፈቃድ በመባል ይታወቃሉ፡፡ ሀ. የዐዋጅ ጾም የዐዋጅ ጾም የሚባሉት በዐዋጅ ለሁሉም ሰው ማለት ከሰባት ዓመት በላይ ለሆነ ሰው ሁሉ የሚታወጅ እና በይፋ ሁሉም ተባብሮ ስለሚጾማቸው ነው፡፡ “በጽዮን መለከትን ንፉ፥ ጾምንም ቀድሱ፥ ጉባኤውንም አውጁ፥” (ኢዩ ፪፥፲፭) እንደተባለ አንዴ በቤተ ክርስቲያን […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን