• እንኳን በደኅና መጡ !

ዳግም ትንሣኤ

ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዐርብ ተሰቅሎ፣ በሦስተኛውም ቀን መቃብር ክፈቱልኝ መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል በዝግ መቃብር ሞትን ድል አድርጎ ከተነሣና በትንሣኤው ትንሣኤአችንን ካወጀልን በኋላ ሐዋርያት በአንድነት ተሰብስበው ሳለ ተገልጦላቸዋል፡፡ ይህንንም ወንጌላውያኑ በመተባበር ገልጸውታል፡፡ በተለይ ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ “ያም ከሳምንቱ የመጀመሪያው ቀን በመሸ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ አይሁድን ስለ ፈሩ ተሰብስበው የነበሩበት ቤት ደጁ ተቆልፎ ሳለ ጌታችን […]

ከትንሣኤ ማግሥት እሰከ ዳግም ትንሣኤ የቀናት ስያሜዎች

የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ማግስት አንሥቶ እስከ የሚቀጥለው እሑድ (ዳግም ትንሣኤ) ያሉትን ቀናት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለእያንዳንዳቸው ዕለታት ስያሜ ሰጥታ ታስባቸዋለች፡፡ እነዚህንም ቀጥለን እንመለከታቸዋለን፡፡ ፩. የትንሣኤ ማግሥት/ ሰኞ ማዕዶት (ሽግግር) ወይም ፀአተ ሲኦል ነፍሳት ከሲኦል እሥራት ነጻ መውጣታቸው እንዲሁም ከሞት ወደ ሕይወት መሸጋገራቸው የሚታሰብበት ዕለት ነው፡፡ ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለ፶፻፭፻ (አምስት ሺህ አምስት መቶ) ዘመን […]

“ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል” (ዮሐ. ፲፩፥፳፭)

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን……. በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን …….. አግዓዞ ለአዳም ሰላም….…. እምይእዜሰ ኮነ……. ፍሥሓ ወሰላም ትንሣኤ የሚለው ቃል “ተንሥአ፤ ተነሣ” ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙ መነሣት ማለት ነው፡፡ ይኸውም የሰው ልጅ ሞቶ ሥጋው ፈርሶና በስብሶ እንደማይቀር እና በዳግም ምጽአት ጊዜ እንደሚነሣ የሚያመለክት ነው፡፡ የሰው ልጅ ከፈጣሪ የተሰጠውን ትእዛዝ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን