• እንኳን በደኅና መጡ !

ባልንጀራ

ክፍል አንድ በእንዳለ ደምስስ ባልንጀራ የሚለውን ቃል ደስታ ተክለ ወልድ በመዝገበ ቃላት መጽሐፋቸው፡- “እኩያ፣ ባልደረባ፣ አቻ፣ አብሮ አደግ ጓደኛ፣ እንጀራ አቋራሽ” በ ማለት ሲተረጉሙት ባልንጀርነትን ደግሞ “እኩያነት፣ ባልደረብነት” በማለት ይፈቱታል፡፡ ባልንጀራ ክፉም ሆነ መልካም ነገር ሲገጥመን አብሮ የሚያዝንና የሚደሰት የልብ ወዳጅ፣ መልካሙን መንገድ የሚያሳይ፣ … ማለታችን ነው፡፡ ባልንጀርነት አብሮ በማደግ፣ አብሮ በመማር፣ አብሮ በመሥራት እንዲሁም […]

መጻሕፍት ክርስቶስ ሰው እንደሆነ እንደሚነግሩን አምላክ እንደሆነም ይነግሩናል

  የማይመረመር፣ የማይለወጥ ቃል ሥጋን ተዋሐደ፤ መለወጥ ይስማማው የነበረ ሥጋን የማይለወጥ አደረገው፡፡ ስለዚህም በተዋሐደው በመዋቲ አዳም ሥጋ ተገለጠ፡፡ (እልመስጦአግያ) ከእመቤታችን ከቅድስት ደንግል ማርያም የተወለደው የእግዚአብሔር የባሕርይ ልጅ ነው፤ እርሱም የባሕርይ አምላክ ነው፤ መለኮት ቢያድርበት በጸጋ የከበረ አይደለም፡፡ ሥጋን በመንሣት ሰው የሆነ እርሱ ብቻ ነው፤ በመለኮት የእግዚአብሔር ልጅ ነው፣ አምላክ ነው፡፡ ወልድ አንድ ብቻ ነው፡፡ (ቅዱስ […]

እሰይ እሰይ እሰይ

በትዕግሥት ባሳዝነው በድቅድቁ ሌሊት፣ በዕንባ ጸሎት ተጠምጄ፣ በአታላዩ ምላሶቹ ፤ በጠላቴ ተከድቼ። ነጋ ጠባ ማዳንህን ስጠባበቅ፣ የመምጣትህን ዜና መውረጃህን ስናፍቅ። ተወለድክልኝ የኔ ጌታ ፣ ሞቴን አንተ ልትሞት፣ መጣህልኝ የኔ ተስፋ ፣ ልታድነኝ ከዳግም ሞት፣ ወረድክልኝ የኔ አለኝታ። ልትፈታኝ ከባርነት፣ የአብርሃም ደግነት፣ ላያነጣኝ ከኃጢአቴ፣ የሙሴ የዋህነት፤ ላያስፈታኝ ከእሥራቴ፣ የዳዊት ንግሥና ፤ ላይጠብቀኝ ከጠላቴ፣ የሰለሞን ጥበብ፤ ላያጥናናኝ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን