‹‹ሁሉ በአግባቡ እና በሥርዓቱ ይሁን›› ፩ኛ ቆሮ.፲፬፥፵ (ክፍል ሁለት)በዲ/ን ታደለ ሲሳይ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ከጻፋቸው መልእክታት መካከል ለቆሮንቶስ ሰዎች በጻፈው መልእክቱ ላይ እንዳስቀመጠው፡ ‹‹ነገር ግን ሁሉ በአግባብ እና በሥርዓት ይሁን›› 1ኛ ቆሮ. ፲፬፤፵ ብሏል፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ይህንን መልእክት መሠረት አድርጋ ልጆቿን ታስተምራለች፡፡ በሁሉም የአምልኮ ዘርፍ ሥርዓት መሥርታ ሕግጋተ እግዚአብሔርን እያጣቀሰች ምእመናን በቀና መንገድ እንዲመሩ ታሳስባለች፡፡ ያላመኑትን ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር በማምጣት፤ ያመኑትን በእምነት […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2019-01-11 10:56:442019-01-11 10:56:44‹‹ሁሉ በአግባቡ እና በሥርዓቱ ይሁን›› ፩ኛ ቆሮ.፲፬፥፵ (ክፍል ሁለት)
‹‹ሁሉ በአግባቡ እና በሥርዓቱ ይሁን›› ፩ኛ ቆሮ.፲፬፥፵ (ክፍል አንድ)በዲ/ን ታደለ ሲሳይ ጊዜ ገቢር ለእግዚአብሔር እንዲል እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር የሚሠራበት ጊዜ አለው፡፡ ዓለምን ሲፈጥር፣ ሙታንን ሲያስነሣ፣ ድዉያንን ሲፈውስ፣ የተሰደዱትን ሲመልስ፣ ያዘኑትን ሲያረጋጋ እርሱ ጊዜ አለው፡፡ ሁሉንም በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው እንዲል ለሥራው ሁሉ ጊዜ አለው፡፡ የሰው ልጅም በእግዚአብሔር የተፈጠረ፣ እርሱ የሠራለትን ሥርዓት ተከትሎ የሚኖር እንደመሆኑ ለእንቅስቃሴው ሁሉ ጊዜ አለው፡፡ የሰው ልጅ በጨለማ የኖረበት ጊዜ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2019-01-11 06:19:592019-01-11 10:53:36‹‹ሁሉ በአግባቡ እና በሥርዓቱ ይሁን›› ፩ኛ ቆሮ.፲፬፥፵ (ክፍል አንድ)
መናፍቃን የሚስቱባቸውና የሚያስቱባቸው መንገዶች (የመጨረሻ ክፍል)…በዳዊት አብርሃም… የግል ሐሳብ በመጽሐፍ ቅዱስ ድጋፍ እንዲያገኝ መጣር ትክክለኛ የክርስቲያን ነገረ መለኮት ምንጩ መጽሐፍ ቅዱስ ነው፡፡ አንዳንዶች ግን የሚፈልጉትን ነገረ መለኮት በራሳቸው ፈልስፈው ሲያበቁ የግል አሳባቸው በመጽሐፍ ቅዱስ ተደጋፊ እንዲሆን ጥቅሶችን ማፈላለግ ይጀምራሉ፡፡ የእነርሱን ሐሳብ የሚደግም ወይም የሚደግፍ የሚመስል ቃል ሲያገኙ ደስ ተሰኝተው ያንን ያገኙትን አንድ ጥቅስ ደጋግመው ይጠቅሳሉ፡፡ የነርሱን ሐሳብ የሚቃወም ጥቅስ ሲያጋጥማቸው […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2019-01-10 08:54:112019-01-11 07:13:54መናፍቃን የሚስቱባቸውና የሚያስቱባቸው መንገዶች (የመጨረሻ ክፍል)
‹‹ሁሉ በአግባቡ እና በሥርዓቱ ይሁን›› ፩ኛ ቆሮ.፲፬፥፵ (ክፍል ሁለት)
በዲ/ን ታደለ ሲሳይ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ከጻፋቸው መልእክታት መካከል ለቆሮንቶስ ሰዎች በጻፈው መልእክቱ ላይ እንዳስቀመጠው፡ ‹‹ነገር ግን ሁሉ በአግባብ እና በሥርዓት ይሁን›› 1ኛ ቆሮ. ፲፬፤፵ ብሏል፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ይህንን መልእክት መሠረት አድርጋ ልጆቿን ታስተምራለች፡፡ በሁሉም የአምልኮ ዘርፍ ሥርዓት መሥርታ ሕግጋተ እግዚአብሔርን እያጣቀሰች ምእመናን በቀና መንገድ እንዲመሩ ታሳስባለች፡፡ ያላመኑትን ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር በማምጣት፤ ያመኑትን በእምነት […]
‹‹ሁሉ በአግባቡ እና በሥርዓቱ ይሁን›› ፩ኛ ቆሮ.፲፬፥፵ (ክፍል አንድ)
በዲ/ን ታደለ ሲሳይ ጊዜ ገቢር ለእግዚአብሔር እንዲል እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር የሚሠራበት ጊዜ አለው፡፡ ዓለምን ሲፈጥር፣ ሙታንን ሲያስነሣ፣ ድዉያንን ሲፈውስ፣ የተሰደዱትን ሲመልስ፣ ያዘኑትን ሲያረጋጋ እርሱ ጊዜ አለው፡፡ ሁሉንም በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው እንዲል ለሥራው ሁሉ ጊዜ አለው፡፡ የሰው ልጅም በእግዚአብሔር የተፈጠረ፣ እርሱ የሠራለትን ሥርዓት ተከትሎ የሚኖር እንደመሆኑ ለእንቅስቃሴው ሁሉ ጊዜ አለው፡፡ የሰው ልጅ በጨለማ የኖረበት ጊዜ […]
መናፍቃን የሚስቱባቸውና የሚያስቱባቸው መንገዶች (የመጨረሻ ክፍል)
…በዳዊት አብርሃም… የግል ሐሳብ በመጽሐፍ ቅዱስ ድጋፍ እንዲያገኝ መጣር ትክክለኛ የክርስቲያን ነገረ መለኮት ምንጩ መጽሐፍ ቅዱስ ነው፡፡ አንዳንዶች ግን የሚፈልጉትን ነገረ መለኮት በራሳቸው ፈልስፈው ሲያበቁ የግል አሳባቸው በመጽሐፍ ቅዱስ ተደጋፊ እንዲሆን ጥቅሶችን ማፈላለግ ይጀምራሉ፡፡ የእነርሱን ሐሳብ የሚደግም ወይም የሚደግፍ የሚመስል ቃል ሲያገኙ ደስ ተሰኝተው ያንን ያገኙትን አንድ ጥቅስ ደጋግመው ይጠቅሳሉ፡፡ የነርሱን ሐሳብ የሚቃወም ጥቅስ ሲያጋጥማቸው […]