• እንኳን በደኅና መጡ !

“ያድነን ዘንድ ተነሥተህ አምላክህን ጥራ”(ዮና.፩፥6)

በእንዳለ ደምስስ እግዚአብሔር በአርአያውና በአምሳሉ ከሌሎች ፍጥረታት አልቆ የፈጠረው የሰው ልጅ የተሠራለትን ሕግና ትእዛዝ በማፍረስ፣ ለእርሱ የተሻለውን፣ የተሰጠውን ትቶ የተከለከለውን በማድረጉ ወደቀ፡፡ ነገር ግን እግዚአብሔር የእጁ ሥራ የሆነው የሰው ልጅ(አዳም)  ቢበድልም ዝም ብሎ አልተወውም፡፡ አዳም ንስሓ በገባ ጊዜ እግዚአብሔር የአዳምን ከልብ የመነጨ ጸጸትና ልቅሶ ተመልክቶ ራራለት፡፡ “አምስት ቀን ተኲል ሲፈጸም ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ”(ቀሌ.፫፥፲፰-፲9) በማለት […]

“ከፊት ይልቅ ትጉ”(፪ኛ ጴጥ.፩፥፲)

በቀሲስ ኃይለሚካኤል ብርሃኑ የወጣትነት የዕድሜ ክልል ብርቱ አቅማችን ተጠቅመን ከሌላው ጊዜ በተሻለ ብዙ ሥራ የምንሠራበት ወቅት  ነው፡፡  ትጋት  ለክርስቲያናዊ ሕይወት አስፈላጊ ነው፡፡  ምክንያቱም በክርስትና እምነታችን ዕለት ዕለት በጎ ተግባራትንና ትሩፋትን በመሥራት ኑኖአችን እግዚአብሔርን ማክበር ስለሚገባ ነው፡፡ በተለይም የወጣትነት ዕድሜ ክልል አብዝቶ በመጋደል መንፈሳዊ  ሩጫችንን ለማፋጠን አመቺ  ነው፡፡  በዚያው ልክ  ደግሞ  በወጣትነት ጊዜ  በራስ ሕዋሳት  መፈተንና […]

የእግዚአብሔር ስጦታ

በእንዳለ ደምስስ ጋብቻ በእግዚአብሔር ፈቃድ ለሰው ልጅ የተሰጠ ስጦታ ነው፡፡ እግዚአብሔር “ሰውን እንደ መልካችንና ምሳሌአችን እንፍጠር” ብሎ አዳምን ከምድር አፈር ሲያበጀው፣ ሔዋንንም ከአዳም ግራ ጎን አጥንት ወስዶ ሲሠራት/ሲያስገኛት ዓላማ ነበረው፡፡ ዘወትር እርሱን እያመሰገኑ እንዲኖሩ፣ እንደ ቃሉም ይጓዙ ዘንድ፣ በምድር ያለውን ሁሉ ይገዙ ዘንድ፣ … ከዓላማዎቹ ውስጥ ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ እግዚአብሔር ለአዳምና ለሔዋን ባርኮ ከሰጣቸው በረከቶች ውስጥ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን