እ ን ኳ ን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አ ደ ረ ሳ ች ሁ።ተአምራትን በሚያደርግ በከበረ በቅዱስ ሚካኤል በዓል ቀን መታሰቢያን የሚያደርግ ኹሉ ለቤተክርስቲያን ዕጣን የሚሰጥ ቢኾን መስዋዕትን የሚያቀርብ ቢኾን የተራበውን ያበላ የተጠማውን ያጠጣ ቢኾን የታረዘም ያለበሰ ቢኾን ያዘነውን ያረጋጋ የተከዘውን ደስ ያሰኘ የታመመውን የጎበኘ ቢኾን ስለከበረ ስለ መላእክት አለቃ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ስም በጭንቅ በመከራ ያለውን እሥረኛን የጠየቀም ቢኾን ገሃነምን አያያትም። Read more https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/fe-logo.png 0 0 tc https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/fe-logo.png tc2021-07-09 21:30:572021-07-09 21:30:57እ ን ኳ ን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አ ደ ረ ሳ ች ሁ።
ይ ቅ ር ታበአንዲት ሀገር አንድ ንጉሥ ነበር ። ይህ ንጉሥ በቤተ-መንግስት ውስጥ ብዙ አገልጋዮች አሉት – ያሉት አገልጋዮችም ምንም አይነት ስህተት እንዲሰሩ አይፈቅድም ። ትንሽ ጥፋት ሲያጠፉ ተለይቶ በተዘጋጀው ስፍራ ሰው እያያቸው ታስረው በተራቡ ጨካኝ የጫካ ውሾች ተበልተው እንዲሞቱ ያደርግ ነበር ። ከእለታት በአንዱ ቀን ንጉሡን ለ25 ዓመታት ያገለገው ባርያ ጥፋት ያጠፋና በንጉሡ ፊት ያቀርቡታል ። ንጉሡም በውሾች ተበልቶ እንዲሞት ፈረደበት ። ይህ ባርያ በተፈረደበት ፍርድ ከመሞቱ በፊት አሥር ቀን በቤተ-መንግስት ውስጥ እንዲያገለግል ንጉሡን ለመነ እናም ተፈቀደለት ። Read more https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/Picture5.png 1021 1280 tc https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/fe-logo.png tc2021-07-09 21:28:472021-07-09 21:28:47ይ ቅ ር ታ
ኃጢአተኛዋ/ውን ማረኝበድሮ ዘመን ወንጀል የሚሠሩ አመጸኞች ተይዘው ሲታሰሩ በግራና ቀኝ እጃቸው መቅዘፊያ ይዘው በጉልበታቸው ኃይል እየቀዘፉ የመንግስትን መርከቦች በባህር ላይ እንዲነዱ ይገደዱ ነበር። አንድ ቀንም አንድ ንጉሥ ክፉ ሥራ የሠሩ ወንጀለኞች ታሥረው ወደ ሚገኙበት መርከብ ገባ። እስረኞቹም የታሰሩበትን ከባድ ሰንሰለት ሲመለከት እጅግ አዘነላቸው። በልቡም “ከእነዚህ አንዱን ልፍታ” ሲል አሰበ። Read more https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/Picture3-1.png 720 1280 tc https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/fe-logo.png tc2021-07-09 21:26:262021-07-09 21:26:26ኃጢአተኛዋ/ውን ማረኝ
እ ን ኳ ን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አ ደ ረ ሳ ች ሁ።
ተአምራትን በሚያደርግ በከበረ በቅዱስ ሚካኤል በዓል ቀን መታሰቢያን የሚያደርግ ኹሉ ለቤተክርስቲያን ዕጣን የሚሰጥ ቢኾን መስዋዕትን የሚያቀርብ ቢኾን የተራበውን ያበላ የተጠማውን ያጠጣ ቢኾን የታረዘም ያለበሰ ቢኾን ያዘነውን ያረጋጋ የተከዘውን ደስ ያሰኘ የታመመውን የጎበኘ ቢኾን ስለከበረ ስለ መላእክት አለቃ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ስም በጭንቅ በመከራ ያለውን እሥረኛን የጠየቀም ቢኾን ገሃነምን አያያትም።
ይ ቅ ር ታ
በአንዲት ሀገር አንድ ንጉሥ ነበር ። ይህ ንጉሥ በቤተ-መንግስት ውስጥ ብዙ አገልጋዮች አሉት – ያሉት አገልጋዮችም ምንም አይነት ስህተት እንዲሰሩ አይፈቅድም ። ትንሽ ጥፋት ሲያጠፉ ተለይቶ በተዘጋጀው ስፍራ ሰው እያያቸው ታስረው በተራቡ ጨካኝ የጫካ ውሾች ተበልተው እንዲሞቱ ያደርግ ነበር ። ከእለታት በአንዱ ቀን ንጉሡን ለ25 ዓመታት ያገለገው ባርያ ጥፋት ያጠፋና በንጉሡ ፊት ያቀርቡታል ። ንጉሡም በውሾች ተበልቶ እንዲሞት ፈረደበት ። ይህ ባርያ በተፈረደበት ፍርድ ከመሞቱ በፊት አሥር ቀን በቤተ-መንግስት ውስጥ እንዲያገለግል ንጉሡን ለመነ እናም ተፈቀደለት ።
ኃጢአተኛዋ/ውን ማረኝ
በድሮ ዘመን ወንጀል የሚሠሩ አመጸኞች ተይዘው ሲታሰሩ በግራና ቀኝ እጃቸው መቅዘፊያ ይዘው በጉልበታቸው ኃይል እየቀዘፉ የመንግስትን መርከቦች በባህር ላይ እንዲነዱ ይገደዱ ነበር።
አንድ ቀንም አንድ ንጉሥ ክፉ ሥራ የሠሩ ወንጀለኞች ታሥረው ወደ ሚገኙበት መርከብ ገባ። እስረኞቹም የታሰሩበትን ከባድ ሰንሰለት ሲመለከት እጅግ አዘነላቸው። በልቡም “ከእነዚህ አንዱን ልፍታ” ሲል አሰበ።