በማኅበረ ቅዱሳን የሩቅ ምሥራቅ ማእከል አባላት ዕለተ አኮቴትን (የምስጋና ቀን) አከበሩበሀገር ውስጥና በውጪ ባሉ የማኅበረ ቅዱሳን ሁሉም መዋቅሮች የሚከበረው ዕለተ አኮቴት (የምስጋና ቀን) በሩቅ ምሥራቅ ማእከል ተከብሯል፡፡ ዕለተ አኮቴት በየዓመቱ ከሆሳዕና በዓል ቀድሞ በሚውለው ዕለተ ዐርብ የሚከበር ሲሆን መርሐግብሩ ማኅበሩ በሚያከናውናቸው አገልግሎቶች ውጤታማ እንዲሆን የረዳውን እግዚአብሔርን የሚያመሰግንበት ነው፡፡ መርሐግብሩ በሩቅ ምሥራቅ ማእከል ስር ባሉ የተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ወንድሞችና እህቶች በኦንላይን በተገኙበት የተከናወነ ሲሆን በአባቶች ጸሎት […] Read more https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/fe-logo.png 0 0 fareast@eotcmk.org https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/fe-logo.png fareast@eotcmk.org2024-04-27 11:58:032024-04-27 11:58:03በማኅበረ ቅዱሳን የሩቅ ምሥራቅ ማእከል አባላት ዕለተ አኮቴትን (የምስጋና ቀን) አከበሩ
እንኳን ለጾመ ነቢያት አደረሰን!!!ጾመ ነቢያት በየዓመቱ ከኅዳር ፲፭ (15) ቀን ጀምሮ እስከ በዓለ ልደት ዋዜማ ድረስ የሚጾም፤ ከሰባቱ አጽዋማት መካከል አንደኛው ጾም ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ዓለምን ለማዳን ሲል የሰውን ሥጋ ስለ መልበሱ፤ ወደ ግብጽ ስለ መሰደዱ፤ በባሕረ ዮርዳኖስ ስለ መጠመቁ፤ በትምህርቱ ብርሃንነት ጨለማውን ዓለም ስለ ማብራቱ፤ ለሰው ልጆች ድኅነት ልዩ ልዩ መከራን ስለ መቀበሉ፤ ስለ መሰቀሉ፣ ስለ ሞቱ፣ […] Read more https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/ጾመ-ነቢያት.jpg 662 1080 fareast@eotcmk.org https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/fe-logo.png fareast@eotcmk.org2023-11-24 17:15:512023-11-24 17:24:13እንኳን ለጾመ ነቢያት አደረሰን!!!
የሕፃኑን ነፍስ የሚሹ ሙተዋልና÷ ተነሥተህ ሕፃኑንና እናቱን ይዘህ ወደ እስራኤል ሀገር ሂድ። ማቴ. 2÷20ኅዳር ፮ በዚህች ዕለት ክብርት እመቤታችን ከተወደደ ልጇ ጋር ከስደት በሚመለሱበት ጊዜ ደብረ ቁስቋም ገብተው ካገኛቸው ድካም ያረፉበት ነው። ይህ የቍስቋም ተራራ በግብጽ ከሚገኙ ተራራዎች አንዱ ሆኖ እመቤታችን በሚጠቷ (ከስደት በምትመለስ ጊዜ) ከተወደደ ልጇና ከቅዱስ ዮሴፍና ቅድስት ሰሎሜ ጋር ያረፈችበት ቦታ ነው። መዘምር ወመተርጕም ቅዱስ ያሬድ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ከእናቱ ከእግዝእትነ ማርያም ጋር በዚህ ቦታ ላይ […] Read more https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/fe-logo.png 0 0 fareast@eotcmk.org https://eotcmk.org/fe/wp-content/uploads/fe-logo.png fareast@eotcmk.org2023-11-16 06:40:412023-11-16 08:49:30የሕፃኑን ነፍስ የሚሹ ሙተዋልና÷ ተነሥተህ ሕፃኑንና እናቱን ይዘህ ወደ እስራኤል ሀገር ሂድ። ማቴ. 2÷20
በማኅበረ ቅዱሳን የሩቅ ምሥራቅ ማእከል አባላት ዕለተ አኮቴትን (የምስጋና ቀን) አከበሩ
በሀገር ውስጥና በውጪ ባሉ የማኅበረ ቅዱሳን ሁሉም መዋቅሮች የሚከበረው ዕለተ አኮቴት (የምስጋና ቀን) በሩቅ ምሥራቅ ማእከል ተከብሯል፡፡ ዕለተ አኮቴት በየዓመቱ ከሆሳዕና በዓል ቀድሞ በሚውለው ዕለተ ዐርብ የሚከበር ሲሆን መርሐግብሩ ማኅበሩ በሚያከናውናቸው አገልግሎቶች ውጤታማ እንዲሆን የረዳውን እግዚአብሔርን የሚያመሰግንበት ነው፡፡ መርሐግብሩ በሩቅ ምሥራቅ ማእከል ስር ባሉ የተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ወንድሞችና እህቶች በኦንላይን በተገኙበት የተከናወነ ሲሆን በአባቶች ጸሎት […]
እንኳን ለጾመ ነቢያት አደረሰን!!!
ጾመ ነቢያት በየዓመቱ ከኅዳር ፲፭ (15) ቀን ጀምሮ እስከ በዓለ ልደት ዋዜማ ድረስ የሚጾም፤ ከሰባቱ አጽዋማት መካከል አንደኛው ጾም ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ዓለምን ለማዳን ሲል የሰውን ሥጋ ስለ መልበሱ፤ ወደ ግብጽ ስለ መሰደዱ፤ በባሕረ ዮርዳኖስ ስለ መጠመቁ፤ በትምህርቱ ብርሃንነት ጨለማውን ዓለም ስለ ማብራቱ፤ ለሰው ልጆች ድኅነት ልዩ ልዩ መከራን ስለ መቀበሉ፤ ስለ መሰቀሉ፣ ስለ ሞቱ፣ […]
የሕፃኑን ነፍስ የሚሹ ሙተዋልና÷ ተነሥተህ ሕፃኑንና እናቱን ይዘህ ወደ እስራኤል ሀገር ሂድ። ማቴ. 2÷20
ኅዳር ፮ በዚህች ዕለት ክብርት እመቤታችን ከተወደደ ልጇ ጋር ከስደት በሚመለሱበት ጊዜ ደብረ ቁስቋም ገብተው ካገኛቸው ድካም ያረፉበት ነው። ይህ የቍስቋም ተራራ በግብጽ ከሚገኙ ተራራዎች አንዱ ሆኖ እመቤታችን በሚጠቷ (ከስደት በምትመለስ ጊዜ) ከተወደደ ልጇና ከቅዱስ ዮሴፍና ቅድስት ሰሎሜ ጋር ያረፈችበት ቦታ ነው። መዘምር ወመተርጕም ቅዱስ ያሬድ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ከእናቱ ከእግዝእትነ ማርያም ጋር በዚህ ቦታ ላይ […]