መንፈሳዊነት
ኦርቶዶክሳዊነት ርትዕት ሃይማኖት፣ ጽኑ እምነት፣ መልካም ምግባርና መንፈሳዊ እውቀት በአንድነት የተዋሐዱበት፤ አርአያ እግዚአብሔርን አጽንቶ በሐዋርያዊ የሕይወት ተጋድሎ እግዚአብሔርን በግብር ወደ መምሰል የሚታደግበት ፍጹም ሰማያዊ ሕይወት በመሆኑ፤ አባላት በየትኛውም ቦታ፣ ጊዜና ሁኔታ በማሰብ፣ በመናገር እና በመሥራት/በተግባር በሚገለጽ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ታንጸው፣ ፍኖተ አበውን ተከትለው፣ በታማኝነት እና በፈሪሐ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያንን በቅንነት ያገለግላሉ::
የ2007 አጽዋማትና በዓላት
ጳጉሜን 5 ቀን 2006 ዓ.ም. መስከረም 1 ሐሙስ፣ ነነዌ ጥር 25፣ ዓብይ ጾም የካቲት 9፣ ደብረ ዘይት መጋቢት 6፣ ሆሣዕና መጋቢት 27፣ ስቅለት ሚያዚያ 2፣ ትንሣኤ ሚያዚያ 4፣ ርክበ ካህናት ሚያዚያ 28፣ ዕርገት ግንቦት 13፣ ጰራቅሊጦስ ግንቦት 23፣ ጾመ ሐዋርያት ግንቦት 24፣ ምሕላ ድኅነት ግንቦት 26፣
ቅዱስ ፓትርያርኩ የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
ጳጉሜን 4 ቀን 2006 ዓ.ም.
የመግለጫውን ሙሉ ቃል አቅርበነዋል፡፡
ሀገር ዓቀፍ ዐውደ ጥናት ተካሔደ
ጳጉሜን 3 ቀን 2006 ዓ.ም.
እንዳለ ደምስስ
በማኅበረ ቅዱሳን ጥናትና ምርምር ማእከል የተዘጋጀው 6ኛው ሀገር ዓቀፍ ዐውደ ጥናት ጳጉሜን 1 ቀን 2006 ዓ.ም. በማኅበሩ ሕንፃ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሔደ፡፡
የንባብ ምልክቶች
ነሐሴ 30 ቀን 2006 ዓ.ም.
መ/ር ደሴ ቀለብ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊሎሎጂ መምህር
የማንሳት ምልክት
የመጣል ምልክት
የማጥበቅ ምልክት
አንዳንድ የግእዝ ግሶች የሚጠብቅ ድምፅ ሲኖራቸው ግማሾቹ የላቸውም፡፡
ምሳሌ፣ ቀተለ — ገደለ፣ ቀደሰ — አመሰገነ
ቅዱስ ሰራባሞን የኒቅዩስ ሊቀ ጳጳስ – ሕይወቱና ተጋድሎው
ነሐሴ 30 ቀን 2006 ዓ.ም.
ዶ/ር አምሳሉ ተፈራ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
የፊሎሎጂ ትምህርት ክፍል ሓላፊ
ማቴዎስ ወንጌል
ሐምሌ 28 ቀን 2006 ዓ.ም.
ምዕራፍ 7 ካለፈው የቀጠለ
ሠ. ሰፊ ደጅ የተባለች ባለጸጋን መጽውት ድኃን ጹም ማለት ነው፡፡
ሰፊ ደጅ የተባለች ፈቃደ ሥጋ ናት ወደ ሰፊው ደጅ የሚገቡ ብዙዎች ወደ ጠባቧ ደጅ የሚገቡ ደግሞ ጥቂቶች መሆናቸው ጌታን አያስቀናውም፡፡ ምክንያቱም ጥቂት ዕንቁ ያለው ደግሞ ብዙ ወርቅ ባለው፤ ጥቂት ወርቅ ያለው ብዙ ብር ባለው፤ ጥቂት ብር ያለው ብዙ ብረት ባለው፤ ጥቂት ብረት ያለው ብዙ ሸክላ ባለው አይቀናም፡፡
የ2006 ዓ.ም. የግቢ ጉባኤያት ፍሬዎች ዋንጫና ሜዳልያቸውን ለማኅበረ ቅዱሳን አስረከቡ
ነሐሴ 28 ቀን 2006 ዓ.ም
እንዳለ ደምስስ
ማኅበረ ቅዱሳን 11ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሔደ
ነሐሴ 27 ቀን 2006 ዓ.ም.
እንዳለ ደምስስ
ማቴዎስ ወንጌል
ነሐሴ 22 ቀን 2006 ዓ.ም.
ምዕራፍ 7
በማቴዎስ ወንጌል በምዕራፍ ሰባት ውስጥ የሰውን ነውር ከማጋነን ይልቅ የራስን ባሕርይ መቆጣጠር አስፈላጊ መሆኑን በሰፊው እንማራለን፡፡ ዋና ዋና አሳቦቹም የሚከተሉት ናቸው፡፡
ስለ ፍርድ
የተቀደሰውን ለውሾች መስጠት እንደማይገባ
ዕንቁን በእሪያዎች ፊት ማስቀመጥ እንደማይገባ
ስለ ልመና
ስለ ጠባቧ ደጅ እና ስለ ሰፊው ደጅ
ስለ ሐሰተኞች ነቢያት
በዐለት ላይ ስለተመሠረተውና በአሸዋ ላይ ስለተመሠረተው ቤት
በግሪክ አቴንስ ዐውደ ርእይ ተካሔደ
ነሐሴ 19 ቀን 2006 ዓ.ም.
አውሮፓ ማእከል